የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ከ70 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ Shambel Mihret Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ከ70 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአምቡላንስና ሌሎች ግብዓቶች ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉን ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ እና የኔዘርላንድስ እንዲሁም የኦስትሪያ ቀይ መስቀል ማህበራት ናቸው ያበረከቱት። ድጋፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኔዘርላንድስ ባለሃብቶች በግብርና ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ Meseret Awoke Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኔዘርላንድስ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በአትክልት፣ ፍራፍሬ እና ቡና ኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው የሀገሪቱ አምባሳደር ሄንክ ጃር ገለጹ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ነጋሽ ዋጌሾ በኢትዮጵያ…
ፋና ስብስብ የአረንጓዴ ሻይ የጤና ጥቅሞች Alemayehu Geremew Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አረንጓዴ ሻይ መጠጣት የደም ሥኳር መጠንን መቆጣጠር ጨምሮ ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ጥናት አመላከተ፡፡ አረንጓዴ ሻይ ሰዎች በዓይነት 2 የሥኳር ሕመም እንዳይያዙ ቀድሞ ለመከላከል ብሎም የአንጀት እብጠትን ለማስታገስ እንደሚረዳም በኦሃዮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር ልታጣ የነበረውን 50 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ማዳን ተችሏል – ጉምሩክ ኮሚሽን Feven Bishaw Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ሀገር ልታጣ የነበረውን 50 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ማዳን መቻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የገቢዎች ሚኒስሯ ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ እና የኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች፣ የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዋጎች በየዘመኑ ያጋጠማቸውን ከባድ ችግር በጀግንነት አልፈዋል- አቶ ደመቀ መኮንን Amele Demsew Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋጎች በየዘመኑ ያጋጠማቸውን ከባድ ችግር በጀግንነት አልፈዋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ "ሻደይ" የልጃገረዶች በዓል በሰቆጣ ከተማ እየተከበረ ይገኛል፡፡ አቶ ደመቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን በተካሄደ ኦፕሬሽን የጠላትን ኃይል በመደምሰስ የጦር መሳሪያዎች ተማረኩ Mikias Ayele Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በዳንጉር ወረዳ በተካሄደው ኦፕሬሽን የጠላትን ኃይል በመደምሰስ የጦር መሳሪያዎች ተማርከዋል፡፡ የዞኑ ሰላም ግንባታና ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙሉዓለም ዋቅጅራ እንደገለጹት፥ ትናንት በዳንጉር ወረዳ በተካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በጎርፍ አደጋ ከ4 ሺህ በላይ ወገኖች ተፈናቅለዋል- የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር Shambel Mihret Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በአራት ወረዳዎች በደረሰ የጎርፍ አደጋ ከ4 ሺህ በላይ ወገኖች ከመኖሪያ ቀያቸው መፈናቀላቸውን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር አገልግሎት አስታወቀ። የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር አገልግሎት ኃላፊ አቶ ጋትቤል ሙን÷ በክልሉ ደጋማው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካና ደቡብ ኮሪያ “ትልቅ” የተባለለት ወታደራዊ ልምምድ ጀመሩ Meseret Awoke Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ ከዓመታት በኋላ ‘’ትልቅ’’ የተባለ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ እያካሄዱ መሆኑ ተሰማ፡፡ ሀገራቱ የጀመሩት ወታደራዊ ልምምድ ሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ሙከራ ለማድረግ ከአጋሮቿ ጋር ዝግጁነቷን ለማጠናከር እየጣረች ባለበት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በዜግነት አገልግሎት ነፃ የህክምና አገልግሎት በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዜግነት አገልግሎት ነፃ የጤና ምርመራ እና የህክምና አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ስራ ‘’በጎነት ለጤናችን’’ በሚል መሪ ቃል በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል መሰጠት ተጀመረ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተርዮሐንስ ጫላ እንደገለጹት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የሻደይ በዓል በሰቆጣ ከተማ በድምቀት መከበር ጀምሯል Shambel Mihret Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻደይ በዓል በአማራ ክልል ሰቆጣ ከተማ እንደ ሀገር በድምቀት መከበር ጀምሯል። በበዓሉ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ጨምሮ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና ሌሎች ከፍተኛ…