Fana: At a Speed of Life!

በተለያዩ  ሀገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮች  ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮች  ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ትናንት በቼክ ሪፐብሊክ በተደረገ ፕራግ ማራቶን በሴቶች አትሌት ወርቅነሽ ኢዴሳ ስታሸንፍ በወንዶች አትሌት ሲሳይ ለማ ሁለተኛ ወጥቷል።…

ኮቪድ-19 ዓለም አቀፍ ስጋትነቱ ቢያበቃም አሁንም ጥንቃቄ ያሻል ሲል ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት መሆኑ ቢነሳም አሁንም በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች በሳርስ እና በኮቪድ-2 እንደሚያዙ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ በዚህ ሳቢያ በርካቶች ለህልፈት…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክና ንግድ ባንክ ለአምራች ዘርፉ የሚሰጡት ብድር እየጨመረ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአምራች ዘርፉ የሚሰጡት ብድር እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ "የፋይናንስ ተደራሽነት ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ" በሚል መሪ ቃል የፓናል ውይይት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው ። በመድረኩ…

በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ ኢንቨስት ከሚያደርጉ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ኢንቨስት ከሚያደርጉ አምስት የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራረሟል።   የኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ…

በደቡብ ክልል ከግንቦት ወር ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓት ብቻ እንደሚካሄድ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓት  ብቻ እንደሚካሄድ የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ ማሄ ቦዳ  እንደገለጹት÷ የነዳጅ…

ሩዋንዳ የኮሮና  ቫይረስ ወረርሽኝ እያከተመ መምጣቱን ተከትሎ የቱሪዝም ኢንዱስትሪዋ እመርታ አሳየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩዋንዳ የኮሮና  ቫይረስ ወረርሽኝ እያከተመ መምጣቱን ተከትሎ የቱሪዝም ኢንዱስትሪዋ እመርታ አሳይቷል፡፡ ሀገሪቱ ከአንድ ዓመት በፊት ከዘርፉ ያገኘችው ዓመታዊ ገቢ ቀድሞ ከነበረው በሦስት እጥፍ ቀንሶ ወደ 164 ሚሊየን ዶላር ወርዶ ነበር፡፡…

ፌደራል ፖሊስ በወንጀልን መከላከል ስልጠና የወሰዱ የፖሊስ አባላትን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአዋሽ ሰባት መሰረታዊ የፖሊስ ስልጠና አካዳሚ ለረጅም ጊዜ ያሰለጠናቸውን በርካታ የወንጀል መከላከል የአድማ ብተና ፖሊስ አባላትን ዛሬ አስመርቋል። በምረቃ ስነስርዓቱ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ…

ግብርናን ማዘመን የመንግስት ዋነኛ ትኩረት ነው  -አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናን ማዘመን ዋነኛ የመንግስት ትኩረት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ ዛሬ በተከፈተው የግብርና እና የሳይንስ አውደርዕይ ላይ እየተካሄደ ባለው የፓናል ውይይት  ግብርና…

የመደመር መጽሐፍ የማጠቃለያ አውደ ርዕይ በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛ ቀኑን የያዘው "ቃል፤ ተግባር፤ ትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የመደመር መጽሐፍ የማጠቃለያ አውደ ርዕይ ተጠናቋል፡፡ በማጠቃለያ መርሃ ግብሩ  መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ለአለም አቀፍ ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የበላይ ጠባቂ ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለአለም አቀፍ ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ቀኑ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ76ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ…