የሀገር ውስጥ ዜና 4ኛው የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ተከፈተ Melaku Gedif Nov 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ 4ኛውን የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል አስጀምረዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ኤክስፖው የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች ከዘርፉ አልሚዎች እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ በተማሪ ሊዛ ደሳለኝ ግድያ የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ sosina alemayehu Nov 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የደሴ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የከተማዋ ነዋሪ የሆነችው ተማሪ ሊዛ ደሳለኝ ላይ የግድያ ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል አለ። የመምሪያው አዛዥ ኮማንደር ጥላሁን ታደሰ እንዳስታወሱት፤ መስከረም 28 ቀን 2018…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 10ኛው የአፍሪካ ህብረትና የተባበሩት መንግሥታት ዓመታዊ ጉባዔ በኢትዮጵያ ይካሄዳል Melaku Gedif Nov 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የአፍሪካ ህብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ዓመታዊ ጉባዔ በፈረንጆቹ 2026 በኢትዮጵያ ይካሄዳል፡፡ 9ኛው የአፍሪካ ህብረትና የተባበሩት መንግሥታት ዓመታዊ ጉባዔ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ እና የተባበሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ታሪካዊና ሕጋዊ የወደብ ባለቤትነታችንን ማረጋገጥ ቀጣዩ ጉዟችን ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ Yonas Getnet Nov 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰላምን በማጽናት ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን መረጋገጥ ቁልፍ የሆነው ታሪካዊና ሕጋዊ የወደብ ባለቤትነታችንን ማረጋገጥ ቀጣዩ ጉዟችን ነው አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ። 5ኛው ሀገር አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት የሰላም ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ የግሉ ዘርፍ ድርሻ ሊጠናከር ይገባል Melaku Gedif Nov 13, 2025 0 አባይ ሆምስ ሪል ስቴት የዳውንታውን ፕሮጀክቱን በሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት ጎረቤት በይፋ አስመርቋል፡፡ የአባይ ሆምስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ምንተስኖት ታደሰ እንዳሉት÷በአዲስ አበባ የሚስተዋለውን የቤት አቅርቦች ችግር በዘላቂነት ለመፍታት በትብብርና በትኩረት መስራት ይገባል፡፡ ከመንግስት…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል Abiy Getahun Nov 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። የምዕራፉ ሶስተኛ ሳምንት ውድድር ላይ የምድብ አንድ ሰባት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር…
ስፓርት ሚኬል አርቴታ አማትሪያን… Yonas Getnet Nov 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል መሪ ሚኬል አርቴታ አማትሪያን የተወለደው በፈረንጆቹ 1982 በስፔን ሳን ሴባስቲያን ሲሆን፤ የእግር ኳስ ህይወቱ ጅማሬና ዕድገት በካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ነው፡፡ በባርሴሎና የታሰበውን ያክል የጨዋታ ጊዜ ባለማግኘቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ ለሥራ የተሰማሩ ዜጎችን ደህንነትና ጥቅም ለማስከበር እየተሰራ ነው Melaku Gedif Nov 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ ለሥራ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያንን ደህንነት እና ጥቅም ለማስከበር በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) እና ሌሎች የኤምባሲው አመራሮች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ10 ዓመታት ውስጥ ወደብ ካላገኘች በየዓመቱ በአማካይ 50 ቢሊየን ዶላር ታጣለች – አቶ ደረጀ ደጀኔ Adimasu Aragawu Nov 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ አስር ዓመታት ውስጥ ወደብ ማግኘት ካልቻለች በየዓመቱ በአማካይ 50 ቢሊየን ዶላር ታጣለች አሉ የኢኮኖሚ ልማትና ኢንቨስትመንት አማካሪ አቶ ደረጀ ደጀኔ። አማካሪው ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት÷ የኢትዮጵያ…
ጤና የሄሞራጂክ ፊቨር በሽታ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተከሰተ abel neway Nov 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሄሞራጂክ ፊቨር በሽታ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጅንካ ከተማ ተከስቷል አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ ወቅታዊ የጤና ጉዳይን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው÷ ከአጋር አካላት ጋር በመሆን አደጋዎች እንዳይከሰቱ የመከላከልና ከተከሰቱም…