የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 5ኛ ዓመት እየታሰበ ነው Adimasu Aragawu Nov 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 5ኛ ዓመት እየታሰበ ይገኛል። ቀኑ በቢሾፍቱ አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል "እንዳይደገም፤ መቼም አንረሳውም" በሚል መሪ ሐሳብ ነው እየታሰበ የሚገኘው። በመርሐ ግብሩ ከአምስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር መቼ ሊካሄድ ይችላል? Yonas Getnet Nov 3, 2025 0 በዓለማችን የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ሀገራዊ ምክክርን ለማካሄድ ሲወጥኑ የተለያዩ ውስጣዊ ችግሮቻቸውን ለመፍታት እንደሆነ እሙን ነው፡፡ ሂደቱ ላለመግባባት መንስኤ የሆኑ ጉዳዮችን በመለየት ባለድርሻ አካላት ምክክር እንዲያደርጉ በመጋበዝ ሀገራዊ መግባባት እና ሰላም እንዲሰፍን አበክሮ ይሰራል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ቱባ ባህልና ትውፊት በውጪው ዓለም ይበልጥ ለማስተዋወቅ… Melaku Gedif Nov 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥንታዊ የሰው ዘር መገኛ የሆነችው ኢትዮጵያ የተለያዩ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦችን አቅፋ ይዛለች፡፡ የ13 ወር ጸጋ ባለቤቷ ኢትዮጵያ ባሏት ውብ ተፈጥራዊ እና ሰው ሰራሽ ቅርሶች የዓለም አቀፍ ቱሪስቶችን ቀልብ በመሳብ ትታወቃለች፡፡…
ፋና ስብስብ ከአስከፊ የጎዳና ሕይወት ሕልምን ወደማሳካት… Adimasu Aragawu Nov 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኤልናታን ሞናናው ገና በሰባት ዓመት ዕድሜው ነበር የቤታቸው ምሶሶ የሆኑት አባቱን በሞት የተነጠቀው፡፡ የአባቱን ሕልፈት ተከትሎም የክፉ ቀን መጠጊያ ይሆናሉ ያላቸው ወዳጅ ዘመዶች ሁሉ ፊታቸውን አዞሩበት፡፡ በዚህ ምክንያትም ገና በለጋ…
ፋና ስብስብ የኢትዮጵያ መልክ የሚያሳዩ የአደባባይ ሐውልቶች Adimasu Aragawu Nov 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በተለይም በመዲናዋ ውስጥ የታሪክ ምዕራፎችን በአደባባይ ቆመው የሚያስመለክቱ፣ ታሪካዊ ክስተቶችን የሚያወሱ እንዲሁም የጀግኖችን ታሪክ የሚዘክሩ የተለያዩ ሐውልቶች ይገኛሉ። በየካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ፋሽስት ጣሊያን በ30 ሺህ…
ስፓርት ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን አሸነፈ Adimasu Aragawu Nov 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2 ለ 0 አሸንፏል። ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው የሊጉ ጨዋታ ከእረፍት በፊት ፍቅረየሱስ ተ/ብርሃን እና መደበኛ የጨዋታ ሰዓት ተጠናቅቆ በተጨመረ ደቂቃ መላኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለ ባሕር በር ኑሩ ማለት ፍርደ ገምድል ነው – አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Nov 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለ ባሕር በር ኑር ማለት ፍርደ ገምድል ነው አሉ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)፡፡ ይህንን ፍርደ ገምድል አስተሳሰብ ሰላማዊ በሆነ መልኩ…
ስፓርት ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ Adimasu Aragawu Nov 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የኢትዮ ኤሌክትሪክን ማሸነፊያ ግብ ከእረፍት መልስ ሀብታሙ ሸዋለም በ48ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የደረሱ ሰብሎች ከብክነት ነፃ በሆነ መንገድ እየተሰበሰበ ነው Adimasu Aragawu Nov 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የደረሱ የመኸር ሰብሎችን ከብክነትና ጥራት ጉድለት ነፃ በሆነ መንገድ እየተሰበሰበ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን…
ስፓርት በቻይና በተካሄደው የማራቶን ውደድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸነፉ Adimasu Aragawu Nov 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና በቤጂንግ እና ሆንዙ በተካሄደው የማራቶን ውድድር በሁለቱም ፆታዎች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸንፈዋል። በሆንዙ የማራቶን ውድድር በሴቶች አትሌት ሩቲ አጋ በ2:24:29 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን አሸንፋለች። በወንዶች አትሌት…