Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ሲቲ ከቦርንማውዝ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ማንቼስተር ሲቲ ከቦርንማውዝ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት 30 በኢትሃድ ስታዲየም በሚካሄደው ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ባለፈው ሳምንት በአስቶንቪላ የደረሰበትን ሽንፈት…

ቻይና ሁለቱ ኮሪያዎች ወደ ንግግር እንዲመለሱ እንድታግባባ ተጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት ሊ ጄ ምያንግ ሀገራቸው ከሰሜን ኮሪያ ጋር ስታደርጋቸው የነበሩ ድርድሮች እንዲቀጥሉ ቻይና ድጋፍ እንድታደርግ ጠይቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤ ጎን ለጎን ከቻይና አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ጋር…

የገጠር ኮሪደር ልማት የአርሶ አደሩን የአኗኗር ዘይቤን በመለወጥ የተሟላ ብልጽግና ማረጋገጥን ያለመ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ኢትዮጵያን የሚመጥን ከተማን ለመገንባት የኮሪደር ልማቱን ከአዲስ አበባ በመጀመር ሁሉም ክልሎች ላይ ከተሞችን የማልማት ስራ እየሰራ ይገኛል፡፡ ይህ የኮሪደር ልማት ሁለንተናዊ ብልጽግናን ከማረጋገጥ አኳያ የጎላ ሚና አለው፡፡ አዲስ…

የኢንዱስትሪ ምርቶችን ተወዳዳሪነት የሚያሳድገው የኢትዮጵያ ታዳሸ ኃይል ልማት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የጀርመን ተጠባባቂ አምባሳደር ፈርዲናንድ ቮን ዌይ የኢትዮጵያ የታዳሸ ኃይል ልማት የኢንዱስትሪ ምርቶቿን ደረጃ በማሳደግ በአውሮፓ ገበያ ያላትን ተወዳዳሪነት ይጨምራል አሉ። የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዘርፍ ማሻሻያዎች የሚበረታቱ…

በአስተሳሰብም በድርጊትም ያቆሰልነውን ህዝብ መካስ አለብን – የስምረት ፓርቲ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ስምረት (ስምረት) ፓርቲ ምክር ቤት አባላት በአስተሳሰብም በድርጊትም ያቆሰልነውን ህዝብ መካስ አለብን አሉ። ፓርቲው በሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን…

አየር መንገዱ 21ኛውን ኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 21ኛውን ኤርባስ ኤ350-900 አዉሮፕላን (ET-BCE) በዛሬው ዕለት ተረክቧል። አየር መንገዱ ኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን መረከቡ ለመንገዶኞቹ የሚሰጠውን ዘመናዊና ምቹ አገልግሎት በተሻለ መንገድ…

ዩቬንቱስ – በተማሪዎች ተመስርቶ በስፖርቱ ዓለም የገነነ ስም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከክርስቲያኖ ሮናልዶ እስከ ዚነዲን ዚዳን፣ ለሦስት ተከታታይ ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊ መሆን ከቻለው ሚሼል ፕላቲኒ እስከ አንድሪያ ፒርሎ እና ጂያንሉዊጂ ቡፎን በርካታ ከዋክብት የጣሊያኑን ገናና ክለብ ጥቁርና ነጭ ማልያ ለብሰው ተጫውተዋል፡፡…

ዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሰባት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ሰባት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ምሽት 12:00 ላይ የሊጉ መሪ አርሰናል ወደ በተርፍ ሙር ስታዲየም ከበርንሌይ ጋር የሚጫወት ሲሆን፤ በተመሳሳይ ሰዓት ማንቼስተር ዩናይትድ ከሜዳው ውጪ…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር ዛሬ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ ዛሬ ቀን 6:00 ላይ ይጀምራል። በዕለቱ ውድድር ስምንት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር ስራዎቻቸውን በሁለት ዙር…

አሜሪካ እና ህንድ በመከላከያ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ እና ህንድ በመከላከያ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በሀገራቱ መካከል የተደረገው ስምምነት በመጪዎቹ 10 ዓመታት ውስጥ የመከላከያ ትብብርን ለማስፋት የሚያስችል ነው፡፡ ስምምነቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል በተደረጉት ተከታታይ…