Fana: At a Speed of Life!

ታሪካዊ ስህተትን የሚያርመው የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ኢትዮጵያ ያነሳችው የባሕር በር ጥያቄ በታሪክ አጋጣሚ የተፈጸሙባትን ስህተቶች የሚያርም ነው አሉ ምሁራን። ምሁራኑ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፤ የባሕር በር ጉዳይ የአሁኑን ትውልድ ብቻ ሳይሆን የመጪውን ትውልድ ዕጣ ፋንታ ይወስናል።…

ኪሊያን ምባፔ የወርቅ ጫማ ሽልማቱን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጫዋች ኪሊያን ምባፔ የ2024/25 የውድድር ዘመን የወርቅ ጫማ ሽልማቱን በዛሬው ዕለት ተረክቧል፡፡ ኪሊያን ምባፔ በ2024/25 የውድድር ዓመት 31 ግቦችን በማስቆጠር የስፔን ላሊጋ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ ማጠናቀቁ…

የኒውክሌር ኃይል የሁለንተናዊ ብልፅግናችንን ጉዞ የሚደግፍ ነው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኒውክሌር ኃይል ሁለንተናዊ ብልፅግናችንን እውን ለማድረግ የምናደርገውን ጉዞ የሚደግፍ ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)። ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት÷…

ኢትዮጵያ በድንበር ተሻጋሪ ወንዞቿ ያላት አቋም ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ነው – ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በድንበር ተሻጋሪ ወንዞቿ ያላት ጽኑ አቋም ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ነው አሉ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)። "ውሃና ንጹህ ኢነርጂ ለዘላቂ እድገት" በሚል መሪ ሐሳብ ከጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እድገት ከጣልያን ጋር ያላትን ግንኙነት አሳድጓል – አምባሳደር ደሚቱ ሐምቢሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እድገት ከጣልያን በተጨማሪ ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት አሳድጓል አሉ በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሐምቢሳ፡፡ አምባሳደሯ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ በሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲያዊ…

በከፍተኛ ትምህርት ተቋም ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው ያገለገሉት አምባሳደር የሺመብራት መርሻ (ዶ/ር) መሾማቸው ሲሰማ ብዙዎች መቀበል ተስኗቸው እንደነበር ያስታውሳሉ። በዚህም ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲውን ለመምራት በተሾሙበት…

በተኪ ምርት ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ሶስት ወራት በተኪ ምርት 1 ነጥብ 08 ቢሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ማዳን ተችሏል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) እንዳሉት ÷ በሩብ ዓመቱ የአምራች ዘርፉን ውጤታማነት ይበልጥ ለማሳደግ በርካታ…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በአዳዲስ ከዋክብት ነገ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ በነገው ዕለት ይጀምራል። ውድድሩ ሲጀመር ስምንት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር ስራዎቻቸውን በሁለት ዙር ያቀርባሉ። ለ13…

ለኢንተርፕራይዞች ከ4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ለአምራች ኢንተርፕራይዞች ከ4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ የሥራ ማስኬጃ ብድርና የማምረቻ መሳሪያ ተሰራጭቷል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኑኬሽን ተ/ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮቤል አሕመድ እንዳሉት÷…

ካለፉት 7 ጨዋታዎች በስድስቱ የተሸነፈው ሊቨርፑል…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በሁሉም ውድድሮች ካደረጋቸው ያለፉት ሰባት ጨዋታዎች በስድስቱ ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ ከእነዚህም መካከል አራት ተከታታይ ሽንፈት ያስተናገደው ደግሞ በፕሪሚየር ሊጉ ነው፡፡ ከሊጉ ጨዋታዎች በተጨማሪ በአውሮፓ…