Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የምግብና የፍጆታ ምርቶች በኅብረት ስራ ማህበራት በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ የምግብና የፍጆታ ምርቶች በ154 መሰረታዊ የኅብረት ስራ ማህበራት በኩል በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው አለ የአዲስ አበባ ኅብረት ስራ ኮሚሽን። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ሃብተየስ ዲሮ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፥ በኅብረት ሥራ…

ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማስፋትና ለማጠናከር ተስማምተዋል። የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከፈረንሳይ የውጭ ንግድና ኢኮኖሚ ሚኒስትር ተወካይ ኒኮላስ ፎሪሲየር ጋር ባደረጉት ውይይት÷ የሁለትዮሽ የኢኮኖሚ ትብብርን በይበልጥ…

ጥቅምት 24 ሲታወስ ሀገራዊ ህልውናን በማረጋገጥ ታሪክ የሰሩ ጀግኖችን በማሰብ መሆን አለበት – ሌ/ጄ ዘውዱ በላይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥቅምት 24 ሲታወስ ህግ በማስከበርና ሀገራዊ ህልውናን በማረጋገጥ ታሪክ የሰሩ ጀግኖችን በማሰብ መሆን አለበት አሉ የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ። በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 5ኛ ዓመት…

የኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት ኢንቨስትመንት ፎረም በፓሪስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት ኢንቨስትመንት ፎረም ዛሬ በፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ(ዶ/ር)፣ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ የአውሮፓ ኮሚሽን የአፍሪካ ተጠባባቂ ዳይሬክተር ጌዛ…

ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በአዲስ አበባ ስታዲየም ላይ በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግብ አለን ካይዋ እና ዳግም ንጉሤ (በራሱ መረብ)…

መንግሥት ብሔራዊ ጥቅም እንዲከበር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው – አቶ ከበደ ዴሲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የሀገሪቱ ብሔራዊ ጥቅም እንዲከበር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው አሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ። ሚኒስትር ዴኤታው ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ…

241 ተሳፋሪዎች ከሞቱበት የአውሮፕላን አደጋ ቢተርፍም ከስቃይ ያልዳነው ራሜሽ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሳለፍነው ሰኔ ወር መንገደኞችንና የበረራ ሰራተኞችን ጨምሮ 242 ሰዎችን የያዘ አውሮፕላን ተከስክሶ 241 ያህሉ ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል፡፡ ከዚያ አስከፊ አደጋ በህይወት የተረፈው የ39 ዓመቱ ቪስዋሽኩመር ራሜሽ፥ ተዓምር እንደሆነ በገለጸው…

የሰሜን ዕዝን ጥቃት የምናስታውሰው መቼም እንዳይደገም ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሰሜን ዕዝን ጥቃት የምናስታውሰው መቼም እንዳይደገም ነው አሉ። በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 5ኛ ዓመት "እንዳይደገም ፤ መቼም አንረሳውም"…

ኢትዮጵያ በካካዎ ምርት የላቀ ውጤት ማምጣት የሚያስችል አቅም አላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ኢትዮጵያ በካካዎ ምርት የላቀ ውጤት ማምጣት የሚያስችል አቅም አላት አለ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በውጭ ገበያ ተፈላጊነት ያላቸው እና ለኢንዱስትሪ…

የባሕር በር ጥያቄው የሕዝብን ፍላጎትና ጥቅም ማዕከል ያደረገ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የሕዝቡን ፍላጎትና ጥቅም ማዕከል ያደረገ ነው አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ ለወጣቶች…