ስፓርት ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ abel neway Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሲዳማ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ያሬድ ባዬህ በፍጹም ቅጣት ምት…
የሀገር ውስጥ ዜና ልዩነቶችን በውይይት የመፍታት ባህል ይበልጥ ሊዳብር ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ Melaku Gedif Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አለመግባባቶችን በውይይት የመፍታት ባህል ይበልጥ ሊዳብር ይገባል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፡፡ አፈ ጉባዔ ታገሰ ÷ በኢትዮጵያ ሕዝብ ትብብር እውን የሆነውን የሕዳሴ ግድብ መመረቅ የኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን ጅማሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዩ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በአቮካዶ ልማት ላይ በልዩ ትኩረት ይሰራል – አቶ አዲሱ አረጋ abel neway Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በቀጣይ በልዩ ትኩረት ከሚሰራባቸው አንዱ የአቮካዶ ልማት ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ። ለቀጣይ 15 ዓመታት የሚቆይ ብሔራዊ የአቮካዶ ልማት ፕሮግራም ማብሰሪያ መርሐ ግብር ዛሬ በአዳማ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማት የከተሞችን ገጽታ ከመቀየር ባለፈ ጉልህ ኢኮኖሚዊ ፋይዳ አለው – አቶ አደም ፋራህ abel neway Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ሥራዎች ዘመኑን የዋጁና የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ ናቸው አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ። ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማት ሥራ ለዜጎች ምቹ የአኗኗር ዘይቤን እየፈጠረ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ abel neway Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተከናወነው የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ተጨማሪ ገጽታ እና ውበት ሰጥቷል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ባላት ታሪክና መብት የባሕር በር የማግኘት ጥያቄዋ የሕልውና ጉዳይ ነው – ቫይስ አድሚራል ክንዱ ገዙ Melaku Gedif Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ሃይል የሚሰጠውን ግዳጅ ለመወጣት የሚያስችል ሁለንተናዊ ቁመና ላይ ይገኛል አሉ የኢትዮጵያ ባሕር ሃይል አዛዥ ቫይስ አድሚራል ክንዱ ገዙ፡፡ 118ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን "የማትደፈር ሀገር የማይበገር ሠራዊት" በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕር በር ባለቤትነታችንን ለማረጋገጥ የሚያስችል ቁመና ላይ እንገኛለን – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ abel neway Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በር ባለቤትነታችንን ለማረጋገጥ የሚያስችል ቁመና ላይ እንገኛለን አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። 118ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን "የማትደፈር ሀገር የማይበገር ሠራዊት" በሚል መሪ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪካን ከመሳሪያ ድምፅ ነጻ ለማድረግ የጋራ ጥረት አስፈላጊ ነው – ማህሙድ አሊ ዩሱፍ Abiy Getahun Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካን ከመሳሪያ ድምፅ ነጻ ለማድረግ የጋራ ጥረት ያስፈልጋል አሉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቲዎስን (ዶ/ር) ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት የጣና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር ለሚያስፈልግ ነገር ሁሉ መትጋትና መከታተል ያስፈልጋል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ Abiy Getahun Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሀገር ስኬት ለሚያስፈልግ ነገር ሁሉ መትጋትና መከታተል ያስፈልጋል አሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ። የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 100 ቀናት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም እንደ ሀገር የተሻለ ስራ መሰራቱን የሚያሳይ መሆኑን ገልጸው፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርናው ዕድገት ከሌሎች ዘርፎች ዕድገት ጋር ተሳስሮ በመሠራቱ ተስፋችንን መጨበጥ ጀምረናል – አቶ አዲሱ አረጋ Abiy Getahun Oct 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ100 ቀናት አፈጻጸም ጋር በተያያዘ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በሰጡት አስተያየት፤ በሁሉም መስኮች ተስፋ የሚፈነጥቁ አፈጻጸሞች መመዝገባቸውን ተናግረዋል። የግብርናው ዕድገት ከሌሎች ዘርፎች ዕድገት ጋር ተሳስሮ በመሠራቱ ተስፋችንን መጨበጥ…