ስፓርት ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ ለመቆየት ውሉን አራዘመ Melaku Gedif Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርጀንቲናዊው ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ ቤት ለመቆየት ውሉን ማራዘሙ ይፋ ተደርጓል፡፡ የስምንት ጊዜ የባሎን ዶር አሸናፊው ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ እስከ ፈረንጆቹ 2028 ለመቆየት ነው ውሉን ያራዘመው፡፡ የ38 ዓመቱ ሊዮኔል…
ስፓርት ፋሲል ከነማ ድል ሲቀናው አዳማ ከተማ አቻ ተለያየ Melaku Gedif Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች በረከት ግዛው እና አቤኔዘር …
የሀገር ውስጥ ዜና በ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ10 ነጥብ 2 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል Melaku Gedif Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ10 ነጥብ 2 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ100 ቀን እቅድ ግምገማ የዓለምን የኢኮኖሚ አዝማሚያ እንዲሁም የኢትዮጵያን ማክሮ ኢኮኖሚ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም…
ቴክ አማዞን በኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ ጉዳት የደረሰባቸውን ደንበኞች ይቅርታ ጠየቀ Abiy Getahun Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አማዞን ኩባንያ በትልቁ የአማዞን ዌብ ሰርቪስ መቋረጥ ምክንያት ጉዳት ያስተናገዱ ደንበኞቹን ይቅርታ ጠይቋል፡፡ አማዞን ይህ ክስተት ሰኞ ማለዳ ላይ እንደተከሰተ በመግለጽ ስርዓቶቹ በትክክል መስራት አቁመው እንደነበር ገልጿል። በዚህም…
ቢዝነስ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 401 ሺህ ኩንታል የበርበሬ ምርት ይጠበቃል Melaku Gedif Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የበርበሬ ምርታማነትን ለማሳደግ የተከናወነው ሥራ ውጤት እያስገኘ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ ፡፡ በቢሮው የቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ቶፊቅ ጁሃር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ ለቡናና ቅመማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪዎችን ውጤታማነት እያረጋገጠ ነው – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ Yonas Getnet Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአምራች ዘርፉ የሚስተዋሉ ማነቆዎችን ለመፍታት የተጀመረው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪዎችን ውጤታማነት እያረጋገጠ ነው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አመራሮች እና አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መደበኛ ምልምል ፖሊሶች አስመረቀ Yonas Getnet Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በደቡብ ዕዝ በምዕራብ አባያ ማሰልጠኛ ተቋም ያሰለጠናቸውን 599 ምልምል እና 63 መሰረታዊ ፖሊሶች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት፤…
ስፓርት ኢትዮጵያ ቡና ነገሌ አርሲን አሸነፈ Melaku Gedif Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ነገሌ አርሲን 2 ለ1 አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች አቡበከር አዳሙ እና በፍቃዱ አለማየሁ አስቆጥረዋል፡፡ ነገሌ አርሲን ከሽንፈት ያልታደገችዋን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመንግስት ላይ 52 ሚሊየን ብር ኪሳራ አድርሰዋል የተባሉ ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ Hailemaryam Tegegn Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የፕራይቬታይዜሽን እና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በመንግስት ላይ 52 ሚሊየን ብር ኪሳራ አድርሰዋል የተባሉ ሦስት ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ ተከሳሾቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የልማት አጋርነትን በማጠናከር ረገድ ከፍተኛ ውጤት ተገኝቷል – አቶ አህመድ ሺዴ Yonas Getnet Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ ቆይታችን የልማት አጋርነትን በማጠናከር ረገድ ከፍተኛ ውጤት አግኝተናል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ። ሚኒስትሩ በዓመታዊ ስብሰባው የኢትዮጵያ ልዑክ የነበረውን…