Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን እና ሰንበርድ ባዮ ፊውል በአቪዬሽን ነዳጅ ልማት በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን እና የእንግሊዙ ኩባንያ ሰንበርድ ባዮ ፊውል አፍሪካ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው እና…

በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ በጋ መስኖ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ ስንዴ ይለማል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ በጋ መስኖ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ ስንዴ ለማልማት ታቅዷል። የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ጌቱ ገመቹ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በ2018 ዓ.ም የበጋ ወቅት የመስኖ ልማት ስራዎች አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል።…

አፍሪካ ከፈጣንና ተለዋዋጩ ዓለም ጋር እንድትጓዝ በተባበረ ክንድ መስራት ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ ያላትን ሀብት ተጠቅማ ከፈጣንና ተለዋዋጩ ዓለም ጋር አብራ እንድትጓዝ በተባበረ ክንድ መስራት ያስፈልጋል አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። በአፍሪካ የሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገው 11ኛው የጣና ፎረም…

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ማከሄድ ጀምሯል። የፓርቲው ፕሬዚዳንትና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች…

የጣና ፎረም በዛሬው ዕለት በባሕር ዳር ከተማ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 11ኛው የጣና ፎረም በዛሬው ዕለት በባሕር ዳር ከተማ መካሄድ ይጀምራል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር ዘሪሁን አበበ እንዳሉት፥ ፎረሙ "አፍሪካ በተለዋዋጩ ሉላዊ ሥርዓት" በሚል መሪ ሀሳብ በሦስት መድረኮች…

323 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት የተሰበሰበው ገቢ 323 ቢሊየን ብር ደርሷል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የ2018 የመጀመሪያ 100 ቀናት አፈጻጸምን አስመልክተው ባቀረቡት ሪፖርት÷ በሩብ ዓመቱ ከተለያዩ…

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዓለም አቀፍ ትብብሮችን ለማሳካት መሰረት የሚጥል ነው – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዓለም አቀፍ ትብብሮችን ለማሳካት መሰረት የሚጥል ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡ የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) በጣልያን ሮም 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ሁነቶች…

በሩብ ዓመቱ በሁሉም ዘርፎች በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በሁሉም ዘርፎች በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የ2018 የመጀመሪያ 100 ቀናት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸምን…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ታላሚ ተኮር የማካካሻ ክትባት …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ሕጻናት ታላሚ ተኮር የተቀናጀ ማካካሻ ክትባት በዘመቻ እየተሰጠ ነው። በክልሉ ጤና ቢሮ የእናቶች እና ሕጻናት ጤናና ሥርዓተ ምግብ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ሌጂሶ ለፋና…

ስኮት ካርሰን ጓንቱን ሰቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ውሉ በመጠናቀቁ ከማንቼስተር ሲቲ ጋር የተለያየው ስኮት ካርሰን ጓንቱን መስቀሉን ይፋ አድርጓል፡፡ በማንቼስተር ሲቲ ቤት ስድስት ዓመታት መቆየት የቻለው ግብ ጠባቂው ስኮት ካርሰን በ40 ዓመቱ ነው ጓንቱን…