Fana: At a Speed of Life!

ልዩ የብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ለሦስት ቀናት የሚቆይ ልዩ የምዝገባ ንቅናቄ በዛሬው ዕለት ጀምሯል፡፡ በተቋሙ የምዝገባ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሄኖክ ጥላሁን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ ዛሬ የተጀመረው ልዩ ምዝገባ ተመዝጋቢዎችን በከፍተኛ…

ቱሪዝም ሚኒስቴር “ጉዞ ወደ ሀገር ቤት” የተሰኘ መርሐ ግብር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቱሪዝም ሚኒስቴር በጉዲፈቻ ተወስደው በውጭ ለሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን "ጉዞ ወደ ሀገር ቤት" የተሰኘ መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል። መርሐ ግብሩ በጉዲፈቻ ተወስደው በባህር ማዶ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውንና ቅርሶችን እንዲጎበኙ…

የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት የሆነው ብሔራዊ ጥቅምን የማስከበር ጉዳይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ሀገራዊ አንድነትና ሰላምን ማጽናት ያስፈልጋል አሉ ምሁራን። ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር ሀገራዊ አንድነትን ማጠናከር እንዲሁም የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑን የዓለም አቀፍ…

ብሔራዊ ባንክ በግል እና ሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀም ዙሪያ ጥብቅ መመሪያ አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በግል እና ሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀም ዙሪያ ጥብቅ መመሪያ አስተላልፏል። ባንኩ ባደረገው ምርመራ ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የባንክ ደንበኞች በዋናነት የንግድ ድርጅቶችና ግለሰብ ነጋዴዎች ካስመዘገቡት የባንክ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባን ብዝኀ መልክ ያሳያል – አቶ አድማሱ ዳምጠው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ በሚዲያ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በዛሬው ዕለት የከተማዋ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሥራ ኃላፊዎች ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽንን የጎበኙ ሲሆን÷ የሁለቱ ተቋማት ማኔጅመንት…

በሸገር ከተማ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሸገር ከተማ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የከተማዋ መንገድ ስራዎች ጽሕፈት ቤት። የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ዘላለም ቦጃ (ኢ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶችን በተያዘው በጀት…

ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረክታል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያበረክት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው አሉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቅርቡ በብራሰልስ በተካሄደው የ2025 ግሎባል ጌትዌይ ፎረም ካደረጉት ተሳትፎ ጎን ለጎን…

አርባ ምንጭ ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርባ ምንጭ ከተማ ባህር ዳር ከተማ 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል፡፡ አርባ ምንጭ ከተማ ታምራት ኢያሱ በ76ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ግብ ሲመራ ቢቆይም በጨዋታው መገባደጃ ግርማ ዲሳሳ…

ስምረት ፓርቲ የምስረታ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ስምረት (ስምረት) ፓርቲ የምስረታ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ የፓርቲው አደራጅ ኮሚቴ አስተባባሪ አቶ ጌታቸው ረዳ በጉባኤው ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፥ የትግራይን ህዝብ ህልውና…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ልዩ ዕውቅና ተሰጠው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በዘጋቢ ፊልም፣ ዜና እና በተለያዩ ፕሮግራሞች ላበረከተው አስተዋፅኦ ከአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማሕበራት ምክር ቤት ዕውቅና ተሰጠው። ምክር ቤቱ በየዓመቱ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት ባለሙያዎችና አመራሮች የሚዲያ ሥራዎችን…