Fana: At a Speed of Life!

የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ይዘቶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ይዘቶችን ይፋ አድርጓል፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኞች…

ክልሉ 1 ሺህ 723 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ አስገባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ባለፉት ሶስት ወራት 1 ሺህ 723 ኪሎ ግራም ወርቅ ከክልሉ ወደ ብሔራዊ ባንክ ገብቷል አለ። የቢሮው ኃላፊ ቱጃኒ አደም እንዳሉት÷ በ2018 በጀት ዓመት ከ7 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ወደ…

የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን ጅማሮ ማሳያ ነው – አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን ጅማሮ ማሳያ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ፡፡ 46ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ በዛሬው ዕለትተካሂዷል፡፡ በመድረኩ አቶ አወሉ አብዲን ጨምሮ…

የቪዛ ጊዜያቸውን ያሳለፉ ከ36 ሺህ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎች ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተሰጣቸውን የቪዛ ጊዜ ያሳለፉ ከ36 ሺህ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎች ተቀጥተው ወደ ሕጋዊ መስመር ተመልሰዋል አለ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ወደ…

የዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የልማት አጀንዳ ለማሳደግ የቴክኒክ እና የፋይናንስ ድጋፍ እያደረገ ነው – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የልማት አጀንዳ ለማሳደግ ከፍተኛ የቴክኒክ እና የፋይናንስ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ባለው የአለም ገንዘብ ድርጅትና የዓለም ባንክ ግሩፕ አመታዊ…

የፊስካል አስተዳደርን ለማጠናከር፣ የሀገር ውስጥ ሃብት ማሰባሰብን ለማጎልበትና መዋቅራዊ የሪፎርም ስራዎችን ለማፋጠን መንግስት ቁርጠኛ ነው – አቶ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የፊስካል አስተዳደርን ለማጠናከር፣ የሀገር ውስጥ ሃብት ማሰባሰብን ለማጎልበት እና ቁልፍ መዋቅራዊ የሪፎርም ስራዎች ለማፋጠን ቁርጠኛ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ገለጹ። በአቶ…

የቻይና ኢኒሼቲቮች ለአዲሱ የዓለም ሥርዓት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራት በተለዋዋጩ ዓለም ውስጥ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ፍላጎታቸውን ለማሟላት ቀጣናዊ፣ አኅጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ኢኒሼቲቮችን፣ ጉባኤዎችን እና የትብብር ፎረሞችን ያዘጋጃሉ፡፡ በምዕራቡ ዓለም ተጽዕኖ ሸብረክ ያላለችውና የአዲሱ…

ኮሚሽኑ ከትግራይ ክልል የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ከሚገኙ የሚዲያ ባለድርሻ አካላት ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይቷል። ውይይቱ ሚዲያዎች በክልሉ ለሚካሄደው ምክክር ግንዛቤ በማስጨበጥ ሚናቸውን እንዲወጡ ለማስቻል ያለመ መሆኑ ተገልጿል። የኮሚሽኑ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሶስት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 5ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። ካቢኔው በቀረቡ ሶስት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በዚህ መሰረት፡- 1ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ፣…

ሉሲዎቹ በታንዛኒያ አቻቸው ተሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻቸው 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ ሉሲዎቹ በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ የመጨረሻውን የማጣሪያ ጨዋታ 11…