Fana: At a Speed of Life!

ከ13 ሚሊየን በላይ የመኝታ አጎበር…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ከ13 ሚሊየን በላይ የመኝታ አጎበር ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው። በጤና ሚኒስቴር የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሕይወት ሰለሞን ለፋና ፖድካስት እንዳሉት÷ ባለፉት ሶስት ወራት 3…

ሠራዊቱ የሕግ የበላይነትን በማስከበር ሰላምን የማፅናት ተግባሩን አጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መከላከያ ሠራዊት የሕግ የበላይነትን በማስከበር ሰላምን የማፅናት ተግባርን አጠናክሮ ቀጥሏል አሉ ሜጀር ጄኔራል አድማሱ አለሙ። "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሐሳብ የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮች እና የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ…

የግሪሳ ወፍን ለመከላከል የኬሚካል ርጭት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ የመከላከል ሥራ እየተከናወነ ነው፡፡ በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት እና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር)÷ ምርታማነትን ከሚቀንሱ ነፍሳት…

ብርቱካን ተመስገን እና የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞችን ጨምሮ 16 ተከሳሾች ላይ ምስክር መሰማት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሕገ መንግስት እና የፀረ ሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ብርቱካን ተመስገን እና የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞችን ጨምሮ 16 ተከሳሾች ላይ ምስክር መስማት ጀምሯል። ዓቃቤ ሕግ ተፈጽሟል ባለው የወንጀል…

የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ከባለፈው ጉብኝት በኋላ የሚለካ የሥራ እድገት አሳይቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮይሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ባለፈው ከነበረኝ ጉብኝት በኋላ የሚለካ የሥራ እድገት ታይቶበታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ የ2018 ዓ.ም…

ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅትን ለመቀላቀል አስፈላጊ መስፈርቶችን ለማሟላት ቁርጠኛ ናት – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅትን ለመቀላቀል አስፈላጊ መስፈርቶችን ለማሟላት ቁርጠኛ ናት አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)። ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በዓለም የንግድ ድርጅት እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች የአሜሪካ ረዳት…

ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድንጋጌዎች መሸርሸር በሚሊየን የሚቆጠር ህይወትን አደጋ ላይ ጥሏል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድንጋጌዎች መሸርሸር በሚሊየን የሚቆጠር ህይወትን አደጋ ላይ ጥሏል አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፡፡ 151ኛው የዓለም የፓርላማ ሕብረት (አይፒዩ) ጉባኤ በችግር ጊዜ የሰብአዊነት ድንጋጌዎችን…

የጋምቤላ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማ የተገነባው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ እና የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌን (ዶ/ር)…

ሪያል ማድሪድ ከጁቬንቱስ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከጁቬንቱስ እንዲሁም የጀርመኑ አይንትራክት ፍራንክፈርት ከእንግሊዙ ሊቨርፑል ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ተጠባቂው የሪያል ማድሪድ እና ጁቬንቱስ ጨዋታ በሳንቲያጎ…

በኡጋንዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የ63 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኡጋንዳ ካምፓላ የጉሉ አውራ ጎዳና ላይ በደረሰው የተሽከርካሪዎች ግጭት የ63 ሰዎች ህይወት አልፏል። የሀገሪቱ ፖሊስ እንዳስታወቀው÷ አደጋው የተከሰተው በተቃራኒ አቅጣጫ ይጓዙ የነበሩ ሁለት አውቶብሶች መኪና ደርበው ለመቅደም ሲሞክሩ ነው።…