Fana: At a Speed of Life!

መጋቢት ወር ለሚካሄደው የብልፅግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ዝግጅቶች እያጠናቀቁ መሆኑን የተለያዩ ክልሎች የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች አስታወቁ

አዲስ አበባ፣የካቲት 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ መጋቢት ወር መጀመሪያ ለሚካሄደው የብልፅግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆኑን የደቡብ፣ የጋምቤላ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች እንዲሁም የድረዳዋ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ሃላፊዎች አስታውቀዋል፡፡…

ሱዳናውያን ወታደራዊ መንግስታቸውን መቃወማቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣የካቲት 22፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሱዳናውያን ወታደራዊ መንግስታቸውን በመቃዎም አሁንም ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡ ባለፈው አመት የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት በመቃወም በሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን በካርቱም ፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግስት ፊት ለፊት ባደረጉት…

የዓድዋ ድልን በፍቅርና በወንድማማችነት ወደማይቀረው የጋራ ብልጽግናችን አብረን መጓዝ እንዳለብን ልንማርበት ይገባል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   በመልዕክታቸውም የዓድዋ ድል በዓልን ጥላቻና መነቋቆርን አስወግደን በፍቅርና…

126 ኛው የዓድዋ ድል በዓል በደብረ ብርሃን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡   በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉ እና የደብር ብርሃን ከተማ የሥራ ሃላፊዎች እና ነዋሪዎች ተገኝተዋል፡፡   126ኛው…

ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በመተከል ዞን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንፋስ ስልክ የላፍቶ ክፍለ ከተማ በመተከል ዞን በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ለተፈናቀሉ ወገኖች 16 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አስረከበ፡፡ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ…

የዓድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ፕሮጀክት ግንባታ 75 በመቶ ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዳግማዊ ምኒሊክ አደባባይ አካባቢ እያስገነባ ያለው የዓድዋ ዜሮ ኪሎሜትር ፕሮጀክት ግንባታ 75 በመቶ መድረሱ ተገለጸ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ጽህፈት ቤት…

ኢትዮጵያ የቀጠናዊ የሠራተኞች ፍልሰት የሚኒስትሮች ፎረምን የመምራት ኃላፊነት ከኬኒያ ተረከበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጠናዊ የሚኒስትሮች ፎረም ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ለሚቀጥሉት 2 ዓመታት የሚኒስትሮች ፎረምን የመምራት ኃላፊነትን ከኬኒያ መረከቧ ተገለጸ፡፡ የሠራተኞች ፍልሰት አስተዳደርን በማሻሻል ቀጠናዊ ትስስርን ለማጠናከር…

የመከላከያ ኅብረት ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አባላት የምስጋና ዝግጅት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ህብረት ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ በስራቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አመራርና አባላቱ የእውቅናና የምስጋና ዝግጅት አካሄደ፡፡ በዝግጅቱም የመከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰን…

የዓድዋ በአልን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቲት 23 ቀን 2014 ዓ.ም የሚከበረውን የዓድዋ በአዓል ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል፡፡ በዕለቱ ከማለዳው 12፡00 ሰአት 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር ማስታወቁን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ11 ምሑራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ። ዩኒቨርስቲው ባወጣው መግለጫ አግባብነት ባላቸው የትምህርት ክፍሎች ተመርመሮ፣ በየኮሌጆች አካዳሚክ ጉባዔዎች ተፈትሾ፣ አጥጋቢ በሆነ መልኩ በባለሙያ ተገመግሞ…