ዓለምአቀፋዊ ዜና የቱኒዚያዉ ፕሬዚደንት በአገሪቱ የመጀመሪያዋን ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ሾሙ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስልጣን ከያዙ ገና ሁለት ወር ገደማ የሆናቸው የቱኒዚያዉ ፕሬዚደንት ካይስ ሳኢድ፥ ናጅላ ን ሮምዳንን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር አድረገዉ ሾሙ። የቱኒዚያው ፕሬዚደንት በትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሙያ ሆነው ሲሰሩ የዓለም ባንክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉን አስፈፃሚ አካላት እንደገና ለማቋቋም ተሻሽሎ የወጣውን አዋጅ አፀደቀ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የክልሉ ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉን መንግስት አስፈጻሚ አካላትን እንደገና ለማቋቋምና ስልጣንና ተግባራቸውን ለመወሰን ተሻሽሎ የወጣውን አዋጅ መርምሮ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ። የክልሉ ፕላን ኮሚሽነር አቶ በድሉ ድንገቱ አዋጁን ዛሬ ለምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት የሕዝቡን ችግሮች ነቅሶ የሚፈታ ሊሆን እንደሚገባ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) መስከረም 24/2014 ሥራ የሚጀምረው መንግሥት ካሁን በፊት ከነበረው በላቀና ከአድርባይነት በፀዳ ሁኔታ የሕዝቡን ችግሮች ነቅሶ ሊፈታ የሚችል መሆን እንዳለበት የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ አዲስ የሚመሠረተው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ከድር ጁሀር የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው ተመረጡ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ከንቲባ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ ከድር ጁሀር የድሬዳዋ ከንቲባ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ አቶ ከድር ጀዋር በተለያዩ በፖርቲው በአመራርነት ደረጃ ያገለገሉ ሲሆኑ÷ ባለፉት ሶስት ዓመታት ምክትል ከንቲባ ሆነው አገልግለዋል። ከንቲባው…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ፈትያ አደም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባዔ ሆነው ተሾሙ Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወይዘሮ ፈትያ አደም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባዔ ሆነው ተሹመዋል። ወይዘሮ ፈትያ አደም በፉድ ኒውትሬሽን የመጀመሪያ ድግሪ ያላቸው ሲሆኑ÷ በተለያዩ የስልጣን እርከን አገልግለዋል። አፋ ጉባዔዋ ስልጣኑን ከቀድሞ የምክር ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከአለም ዓቀፍ የሰብዓዊ እርዳታ ስርጭትና አቅራቢ ድርጅቶች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የሰብዓዊ እርዳታ ስርጭት ሂደት ላይ ከአለም ዓቀፍ የሰብዓዊ እርዳታ ስርጭትና አቅራቢ ድርጅቶች ጋር ተወያይተዋል። በአማራ እና አፋር ክልል ላይ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሺኒሌ ነዋሪዎች ነገ ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የሺኒሌ ከተማ ነዋሪዎች ነገ ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ዝግጁ መሆናቸው ገለፁ። ነዎሪዎቹ በነገው ዕለት በክልሉ የሚካሄደው ምርጫ ለቀጣዩ 5 ዓመት ይመራናል ብለን የምናስበውን መንግስት ለመመስረት የሚያስችሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ሃዉሶንግ 8 የተሰኘ ሚሳኤል አስወነጨፈች ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ ) ሰሜን ኮሪያ ሃዉሶንግ 8 የተባለዉን ሚሳኤል በተሳካ ሁኔታ ማስወንጨፏን አስታውቃለች፡፡ የመጠቀዉ አዲሱ ሚሳኤል በሃገሪቱ የ 5 ዓመት ወታደራዊ ዕቅድ ዉስጥ አንዱ እንደሆነ እና ይህም የሃገሪቱን ወታደራዊ አቅም እንደሚያጎለብት…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ አዲስ የአስተዳደር ምስረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስረም 19፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ሦስተኛ የስራ ዘመን የመጀመሪያ ዓመት ጉባኤ ማካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው የምክር ቤቱን አፈጉባኤና የአስተዳደሩን ከንቲባ ይሾማሉ ተብሎ ይጠበቃል። የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር በቻርተር መተዳደር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፉሚዮ ኪሺዳ ቀጣዩ የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን የሚያስችላቸውን ውጤት አገኙ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኤልዲፒ የአመራር ውድድርን አሸንፈው ቀጣዩ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን ተዘጋጅተዋል። የጃፓኑ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ የገዢው ፓርቲ የአመራር ውድድር ምርጫን…