Fana: At a Speed of Life!

የሲዳማ ክልል መንግስት የምስረታ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የሲዳማ ክልል መንግስት የምስረታ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በክልሉ ምክር ቤት የእለቱ ጉባዔ በ6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ የተመረጡት 190ውም የሲዳማ ክልል ህዝብ ተወካዮች ህዝቡን በታማኝነት ለማገልገል ቃለመሃላ…

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦድሪን በድሪ ድምፅ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ርዕሰ መስተዳድሩ በጌ መድረሳ የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ነው ድምፃቸውን የሰጡት። የህዝብ ድምፅን ከማክበር አንፃርም ተፎካካሪ ፖርቲዎች የበኩላቸውን ሊወጡ ይገባል ብለዋል። የምርጫው ሂደቱም እስከአሁን ባለው ሰላማዊ ሆኖ መቀጠሉን አስታውቀዋል።…

በወላይታ ዞን ድምፅ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን በ6 የምርጫ ክልሎች ድምፅ እየተሰጠ ይገኛል። በዞኑ ምርጫው ባልተካሄደባቸው 6 የምርጫ ክልሎች 467 የምርጫ ጣቢያዎች ዛሬ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ድምፅ እየተሰጠ ይገኛል ። ከ6ቱ የምርጫ ክልሎች አንዱ በሆነው ኪንዶ ኮይሻ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በክልልነት የመደራጀት ህዝበ ውሳኔ ድምፅ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በክልልነት የመደራጀት ህዝበ ውሳኔ ድምፅ መስጠት በቦንጋ ከተማ በይፋ ተጀምሯል። በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች የምርጫ ካርድ በወሰዱባቸው ምርጫ ጣቢያዎች ተገኝተው ድምፅ እየሰጡ ይገኛሉ። ኢዜአ ባደረገው ምልከታ ድምፅ…

በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ህብረተሰቡ ድምጽ እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ህብረተሰቡ ድምጽ እየሰጠ ይገኛል። በወረዳው 03 ምርጫ ክልል 96 የምርጫ ጣቢያዎች ይገኛሉ። አሁን ላይ በሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ የመስጠት ስራ የተጀመረ ሲሆን÷ በዚህም ከ78ሺ 900 በላይ የህብረተሰብ…

ምርጫ በሀረሪ ክልል መካሄድ ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ዛሬ ለሚካሄደው ስደስተኛው ሀገራዊ ምርጫ መካሄድ ጀምሯል። መራጩ ህዝብም በምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ድምፅ እየሰጡ ይገኛል። መራጮች በሰጡት አስተያየት በነፃነት ያለ ማንም ተፅዕኖና ድምጻቸውን ለሚፈለጉት አካል መስጠታቸውን…

የሚበጀንን ፓርቲ መርጠናል- የሐረር ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ማልደን በመነሣት ለአምስት ዓመት የሚያስተዳድረንን ፓርቲ በዲሞክራሲያዊ መንገድ መርጠናል ሲሉ የሐረር ከተማ መራጮች ተናገሩ። ዛሬ እየተካሄደ የሚገኘው ምርጫ ቀደም ባሉ ጊዜያት ከተካሄዱ ምርጫዎች ጋር ሲነጻጸርም የተሻለ እና…

በሐረር ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ከጥዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በይፋ ተጀምሯል፡፡ መራጩ ህብረተሰብም በተዘጋጁ የምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ይወክለኛል ለሚለው ድምጹን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ኢዜአ ምልከታ ባደረገባቸው የምርጫ ጣቢያዎችም…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ድምፃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በደገሀቡር ከተማ ምርጫ ጣቢያ 4 በመገኘትድምፃቸውን ሰጡ። አቶ ሙስጠፌ ይህ ምርጫ አሸናፊው አካል የህዝቡን አደራ የሚሸከምበት ጊዜ ነው ብለዋል…

በሐረር ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ከጥዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በይፋ ተጀምሯል፡፡ መራጩ ህብረተሰብም በተዘጋጁ የምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ይወክለኛል ለሚለው ድምጹን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ በተመለከትንበት የምርጫ ጣቢያዎችም…