Fana: At a Speed of Life!

ኢንጂነር ሰናይት ዳምጠው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚነት ሲያገለግሉ የነበሩት ኢንጂነር ሰናይት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ኢንጂነር ሰናይት በኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ከማገልገላቸው በፊት በተለያዩ የመንግስት የስራ…

የአማራ ክልል የ2014 በጀት ከ80 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣7ኛ ዓመት 18ኛ መጨረሻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ የክልሉን የ2014 በጀት 80 ቢሊየን 104 ሚሊየን 669 ሺህ 397 ብር አጽድቋል። የአማራ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ኀላፊ ዶክተር…

ኅብረት ሥራ ኤጀንሲና አልፋ ዩኒቨርሲቲ ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ እና አልፋ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሠራዊት የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ፡፡ የፌዴራል ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ ለሠራዊቱ ከ2 ሚሊየን 800 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ሲያደርግ÷ አልፋ ዩኒቨርሲቲ በበኩሉ የ100…

ትምህርት ሚኒስቴር ለ2014 ለመማር ማስተማሩ ስራ ዝግጅት ከአጋር ድርጅቶች ድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የተለያዩ አጋር ድርጅቶች ለትምህርት ሚኒስቴር የ2014 መማር ማስተማር ስራ ዝግጅት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የመማሪያ ቁሳቁሶች እና የንጽህና መጠበቂያ ቁሶች ለሚኒስቴሩ ድጋፍ ተደርጎለታል፡፡ ከ20ሺህ በላይ ለሆኑ ተማሪዎች ቦርሳ የአዲስ አበባ እና…

አምባሳደር ትዝታ ከግሎባል ህንድ ቢዝነስ ፎረም ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ ከግሎባል ህንድ ቢዝነስ ፎረም ፕሬዚዳንት ጋር ውይይት አድርገዋል። አምባሳደር ትዘታ የኢትዮጵያን የንግድ እና የኢንቨስትመንት ዕድሎች ለማስተዋወቅ በጋራ መስራት እንዳለባቸውማንሳታቸውን ከውጭ ጉዳይ…

ለኢሬቻ በዓል አከባበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻን በዓል ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን ለበዓሉ አከባበር የተቋቋመው የቴክኒክ ኮሚቴ አስታወቀ። በበዓሉ አከባበር ላይ ምንም አይነት የፖለቲካ ፓርቲ ባንዲራ ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑንም ገልጿል።…

በመዲናዋ የሚከበረውን የኢሬቻ በዓል በተመለከተ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓሉ እሴቱን ጠብቆ በሰላምና አብሮነት እንዲከበር ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ አካላት ተወያይተዋል፡፡ በዚህም የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ አባ-ገዳዎች፣ ሃደ-ሲንቄዎች እና የአገር ሽማግሌዎች በውይይቱ ተሳትፈዋል፡፡…

የምክር ቤቱን አሰራር የሚያሻሽሉ ዲጂታል መተግበሪያዎች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሰራርን የሚያሻሽሉ አራት ዲጂታል መተግበሪያዎች ይፋ ተደርገዋል። መተግበሪያዎቹ መረጃን በቀላሉ ለመለዋወጥ የሚያስችሉ እና የተደራሽነት ችግርን የሚቀርፉ ናቸው ተብሏል። መተግበሪያዎቹ…

ምርጫው በሀረሪ ክልል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል – ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ነገ የሚካሄደው ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በቅንጅት ለመስራት…

ተሰናባቹ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የመጨረሻ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ተሰናባቹ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አባላት 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 12ኛ የመጨረሻ ጉባዔውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። በወቅቱ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ አፈጉባዔ አቶ ጁል ናንጋል የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁ የምክር ቤት አባላት የመጨረሻ…