Fana: At a Speed of Life!

የአንጋፋው ሀገር ፍቅር ቴአትር ዕድሳት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኘው የአንጋፋው ሀገር ፍቅር ቴአትር ዕድሳት ስራ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በ1927 ዓ.ም ሀገርን ከጠላት ወረራ ለመታደግ ይቻል ዘንድ ሀገር ፍቅር ማህበር ተብሎ የተመሰረተውና ቀጥሎ በ1960 ዓ.ም ሀገር ፍቅር ቴአትር ተብሎ የተቋቋመው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለቻይና ህዝብና መንግስት የመልካም አዲስ ዓመት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለቻይና ህዝብና መንግስት የመልካም አዲስ ዓመት መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቻይናን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልዕክት፥ በአስቸጋሪ ወቅት ቻይና ለኢትዮጵያ ለሰጠችው ድጋፍ መንግስት እና…

ከአማራና አፋር ክልሎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸዉ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአማራና አፋር ክልሎች በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ወረራ ከቤት ንብረታቸዉ የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው የማስመለሱ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የፌዴራል አደጋና ሥጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ÷ በጦርነቱ ከሁለቱ ክልሎች 1 ነጥብ 8…

አምባሳደር አለምፀሀይ መሰረት ከኡጋንዳ የምድር ጦር ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ሙሆዚ ካኒሩጋባ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አለምፀሀይ መሰረት ከሀገሪቱ የምድር ጦር አዛዥ እና ከልዩ ኦፕሬሽን ፕሬዚዳንት አማካሪ ሌተናል ጄኔራል ሙሆዚ ካኒሩጋባ ጋር በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡…

ሰራዊታችን ውስጣዊ አንድነቱን መጠበቅ አለበት – ጀነራል ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀነራል ባጫ ደበሌ በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና በግዳጅ አፈፃፀማቸው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የማዕረግ ዕድገት በሰጡበት ወቅት ሰራዊቱ ውስጣዊ አንድነቱን መጠበቅ እዳለበት…

የአውሮፓ ህብረት አባል አገራት ለኢትዮጵያ 13 ሚሊየን ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት አባል አገራት ለኢትዮጵያ 13 ሚሊየን ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ለገሱ። ድጋፍ ካደረጉ የአባል አገራቱ መካከልም ፈረንሳይ፣ ፊንላንድ፣ ዴንማርክ፣ ግሪክ፣ ጣልያን እና ስዊድን ይገኙበታል፡፡ ድጋፉም የጤና ሚኒስቴር በመላው…

በሳዑዲ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አያያዝ ስለሚሻሻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ እና ከመንግስት የስራ ሃላፊዎችና ከሃይማኖት ተቋማት መሪዎች የተውጣጣ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን በሳዑዲ አረቢያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርጓል። የልዑካን ቡድኑ የጉዞ ዓላማ የሁለቱ…

በሱዳን የሚካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ እንደ አዲስ አገርሽቷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በትናንትናው እለት በሱዳን አዲስ ዙር የሰላማዊ ሰልፍ መካሄዱ ተገለፀ፡፡ የካርቱም መንትያ ከተማ በሆነችዉ ኦምዱርማን በትላንትናው እለት በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች ወደ ጎዳና በመውጣት በሱዳን ወታደራዊ መንግስት ላይ ያላቸዉን ተቃውሞ በሰልፍ…

አቶ ሙስጠፌ በተመድ የምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት በምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ዳንኤል እንድሪስ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡   በውይይቱም በክልሉ አሁን ላይ በተከሰተው ድርቅ ዙሪያ…