Fana: At a Speed of Life!

የክቡር ዶክተር አርቲስት ለማ ጉያ ፋውንዴሽን ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥበብ አበርክቷቸውን ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ የሚያስችል የክቡር ዶክተር አርቲስት ለማ ጉያ ፋውንዴሽን ተመሰረተ። በምስረታው መድረክ አርቲስቱ የጻፏቸው ሶስት መጻህፍትም ተመርቀዋል። ከልጅነት የሸክላ ቅርጻ ቅርጽ መነሻነት የአየር…

በደሴ ከ400 መቶ ሺህ ሊትር በላይ ዘይት ለማህበረስቡ ለማሰራጨት ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣መስከረም 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ400 መቶ ሺህ ሊትር በላይ ዘይት ለማህበረሰቡ ለማሰራጨት ዝግጅት ማጠናቀቁን የደሴ ከተማ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ገለጸ። የመምሪያው ሀላፊ አቶ ዮናስ እንዳለ ለጣቢያችን እንደተናገሩት፥ መንግስት ከቀረጥ ነጻ ገብተው የኑሮ ወድነቱን…

የመማር ማስተማሩን ስራ ለማስጀመር ተፈናቃዮችን ወደ መጠለያ ካምኘ የማዛወር ስራ መጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣መስከረም 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ የመማር ማስተማሩን ስራ ለማስጀመር ተፈናቃዮችን ወደ መጠለያ ካምኘ የማዘዋወሩ ስራ ተጀምሯል ሲል የደሴ ከተማ አስተዳደር ገለጸ። የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ አበበ ገብረመስቀል ለጣቢያችን እንደተናገሩት፥ በከተማዋ ውስጥ በተለይም…

የመርዓዊ ከተማ ሙስሊም ማህበረሰብ በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣መስከረም 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎጃም ዞን መርዓዊ ከተማ አስተዳደር ሙስሊም ማህበረሰብ ከአንዋር መስጊድ በጁምአ ስግደት ያሰባሰቡትን ድጋፍ በአሸባሪው የትህነግ ወረራ ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች አድርሰዋል። ድጋፉ 2 ሚሊዮን ብር…

ድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱ ምክር ቤት ነገ ይመሰረታል

አዲስ አበባ፣መስከረም 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱ ምክር ቤት የሕዝቡን መሠረታዊ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች በሚመልስ መልኩ መደራጀቱን የአስተዳደሩ አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ፈጡም ሙስጠፋ አስታወቁ። የድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱ ምክር ቤት ነገ እንደሚመሰረትም…

በአደጋ ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን ለመታደግ ጊዜ የለንም በሚል መንፈስ መድረስ አለብን-ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ

አዲስ አበባ፣መስከረም 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)"በመዘግየት የምናጣቸው አሉ፣ በመፍጠን ደግሞ የምናተርፋቸው ስላሉ በአደጋ ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን ለመታደግ ጊዜ የለንም በሚል መንፈስ መድረስ አለብን" ሲሉ ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ ገለጹ። የፌዴራል እና የአማራ ክልል የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች…

ከብልፅግና ፓርቲ ውጭ የሆኑ ሁለት የካቢኔ አባላት ተሾሙ

አዲስ አበባ፣መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብልጽግ ውጭ የሆኑና የተፊካካሪ ፓርቲዎች አመራር አባላት የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ እና አቶ የሱፍ ኢብራሂም የአዲስ አበባ አስተዳደር የካቢኔ አባላት ሆነው ተሾሙ፡፡ በዚህም መሰረት የኢዜማ አመራር የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ የኢንቨስትመንት…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያቀረቧቸውን የካቢኔ አባላት ሹመት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬ ባካሄደው የመጀመሪያ ጉባኤው ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያቀረቧቸውን የካቢኔ አባላት አፅድቋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው በምክር ቤቱ የተመረጡት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለካቢኔ…

በክልሉ ከምርጫ ጋር ተያይዞ የሚቀርቡ ክርክሮችን ለማስተናገድ ዝግጅት ተደርጓል-የሀረሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት

አዲስ አበባ፣መስከረም 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ከምርጫ ጋር ተያይዞ የሚቀርቡ ክርክሮችን ለማስተናገድ አስፈላጊውን ዝግጅት መደረጉን የሀረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ማሒር አብዱሰመድ ፥በእረፍት ምክንያት በከፊል ዝግ ሆነው…

ምክር ቤቱ በአዲስ መልክ የተቋቋመውን የከተማ አስተዳደሩን የአሰራር ማሻሻያ መዋቅር አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት በአዲስ መልክ የተቋቋመውን የከተማ አስተዳደሩን የአስፈጻሚ አካላት የአሰራር ማሻሻያ መዋቅር አፀደቀ። የአሰራር ማሻሻያ መዋቅሩ በ126 ድጋፍ፣ በአንድ ተቋሞ እንዲሁም በአንድ ድምፀ ተአቅቦ ነው…