Fana: At a Speed of Life!

ምርጫው በሀረሪ ክልል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል – ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ነገ የሚካሄደው ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በቅንጅት ለመስራት…

ተሰናባቹ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የመጨረሻ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ተሰናባቹ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አባላት 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 12ኛ የመጨረሻ ጉባዔውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። በወቅቱ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ አፈጉባዔ አቶ ጁል ናንጋል የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁ የምክር ቤት አባላት የመጨረሻ…

ፅንፈኛውን የቅማንት ኮሚቴ የሚያወግዝ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጭልጋ ወረዳ እና የአይከል ከተማ ነዋሪዎች ፅንፈኛውን የቅማንት ኮሚቴ የሚያወግዝ ህዝባዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ በህዝባዊ ሰልፉ ላይም÷ የአማራና የቅማንት ህዝብ አንድ ነው፣ ከፋፋይ ሀሳብን እንቃወማለን፣ የሀገራችንን የውስጥና…

በአማራ እና አፋር ክልሎች ከ50 በላይ ተንቀሳቃሽ የጤና ቡድኖች ተሰማሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ከሰብዓዊ አጋሮች ጋር በቅንጅት ከ50 በላይ ተንቀሳቃሽ የጤና ቡድኖች ተቋቁመው በአማራ እና አፋር ክልሎች መሰማራታቸውን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የብሄራዊ የአስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል የሚኒስትሮች ኮሚቴ ሳምንታዊ መደበኛ ስብሰባውን…

“በአዲስ መንፈስ አዲስ ውል – መንግስት ምስረታ እና ሃገር ግንባታ” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ “በአዲስ መንፈስ አዲስ ውል - መንግስት ምስረታ እና ሀገር ግንባታ” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ውይይቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ እንደሚገኝ ከጽህፈት ቤቱ የትዊተር ገጽ ያገኘነው መረጃ…

በድሬዳዋ ከተማ ዛሬ አዲሱ መንግስት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ዛሬ በሚያካሂደው የምስረታ ጉባኤው ለቀጣይ 5 ዓመታት ከተማዋን የሚመራ አዲስ አስተዳደር ተመስርቷል፡፡ በድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት ለአዳዲስ ተመራጮች ስልጠና ሰጥቷል፡፡…

የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣7ኛ ዓመት 18ኛ መጨረሻ ጉባኤ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣ 7ኛ ዓመት 18ኛ መጨረሻ ጉባኤው አጀንዳዎች ቀርበው ይጸድቃሉ፡፡ የ2014 በጀት ዓመት ዋና ዋና ግቦችና በጀት ቀርቦ ይጸድቃል፤ የጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የዋና ኦዲተር የ2014 በጀት ቀርቦ ይጸድቃል፤ የተሻሻለ…

የዘንድሮው የግሽን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ በዓል በወሎ የእንግዳ አቀባበል በማስተናገድ ማሳለፍ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የዘንድሮው የግሽን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ በዓል ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅና እንግዶችን በወሎ የእንግዳ አቀባበል በማስተናገድ የተሳካ በዓል ማሳለፍ እንደሚገባ የደሴ ከተማ አስተዳደር ገለጸ፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ አበበ…

ሁለት እጅግ ዘመናዊ የላብራቶሪ የምርመራ ማሽኖች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣መስከረም 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ሚኒስቴር የሀገሪቱን የላብራቶሪ አቅም ለማጎልበት እና በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ሁለትእጅግ ዘመናዊ የላብራቶሪ የምርመራ ማሽኖች ተመርቀዋል። ዛሬ የተመረቁት እጅግ ዘመናዊ የላብራቶሪ ሞሎኪዩላር የምርመራ ማሽኖች…

ኢትዮጵያ የጀመረችው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ወደ ብልጽግና የሚወስዳት ነው – በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር

አዲስ አበባ፣መስከረም 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ወደ ብልጽግና የሚወስዳት ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዛሆ ዥዩዋን ተናገሩ። የቻይና ሪፐብሊክን 72ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ…