Fana: At a Speed of Life!

በርዕሰ-መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ቡድን በኦሮሚያ ክልል ጢዮ ቀበሌ የለማውን የስንዴ መስኖ ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ቡድን በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ ጢዮ ቀበሌ የሚገኘውን የመስኖ ልማት ጎበኙ። ቡድኑ የጎበኘው በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ፣ ጢዮ ቀበሌ፣ ዋቄ በተባለ ቦታ በ641 ሄክታር መሬት…

የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የማስታወሻ ሐውልት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ እና የኢፌዲሪ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ በሆሳዕና ከተማ የተገነባውን የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስን የማስታወሻ ሐውልት መርቀው ከፈቱ፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ…

ኩዌት ወደ ኢራቅ የምታደርገውን በረራ ማቋረጧን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትናንት በስተያ የባግዳዱን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዒላማ ያደረገ የሮኬት ጥቃት ከተፈጸመ በኋላ ኩዌት ወደ መዳረሻው የሚደረግ በረራ ማቋረጧን አስታውቃለች፡፡ የኩዌት አየር መንገድ ውሳኔው የተላለፈው በኢራቅ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ ለመንገደኞች…

ዩኒቨርሲቲው በጦርነቱ ምክንያት የተፈጠረውን የስነ ልቦና ችግር ለመፍታት ለማህበረሰቡ ስልጠና ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ምክንያት የተፈጠረውን የስነ ልቦና ችግር ለመፍታት ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብና ለአካባቢው ነዋሪዎች ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን ገለፀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንገሻ አየነ÷ በአሁኑ ወቅት የማህበረሰብ ስነ ልቦና ግንባታ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተማ አቀፍ የፅዳት ንቅናቄን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክ/ከተማ በመገኘት ከተማ አቀፍ የፅዳት ንቅናቄውን አስጀመሩ፡፡ እንደሚታወቀው ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ 35ኛውን የአፍሪካ ጉባኤ መሰረት በማድረግ የፅዳት ዘመቻ በመላው ከተማይቱ እንደሚካሄድ ጥሪ ማስተላለፋቸው…

ዶ/ር ሊያ የኢትዮጵያ የአካል ድጋፍ አገልግሎትን ከድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች ጋር ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የኢትዮጵያ የአካል ድጋፍ አገልግሎትን ከድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች ጋር ጎብኝተዋል፡፡ ለረጅም ዓመታት የሰው ሰራሽ አካልና ድጋፍ በመስራት አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው የኢትዮጵያ የአካል ድጋፍ አገልግሎት…

በአፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን ጋምቢያን በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡   ምሽቱን በተካሄደው ጨዋታ ካሜሩን ጋምቢያን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ አገር ሆናለች፡፡  …