Fana: At a Speed of Life!

በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚገኘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች የልዑካን ቡድን  የዱባይ 2020 ኤክስፖን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ጥር 21፣2014 (ኤፍ ቢሲ)  በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ይፋዊ ጉብኝት እያደረገ ያለው የኢትዮጵያ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች የልዑካን ቡድን  የዱባይ 2020 ኤክስፖን ጎብኝቷል። የልዑካን ቡድኑ በኤክስፖው  የኢትዮጵያ እልፍኝ (Pavilion ) እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶቾ  ማሳያ…

ፋና የሀገርን ከፍታ በሚያረጋግጥ መልኩ ትውልዱ እውቀትን፣ ጥበብንና ስነ ምግባርን እንዲያዳብር የሚጫወተውን ሚና አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ከፍታ በሚያረጋግጥ መልኩ ትውልዱ እውቀትን፣ ክህሎትን፣ ጥበብን እና ስነ ምግባርን እንዲያዳብር ፋና እየተጫወተ ያለውን ሚና አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው አረጋገጡ።   ለወራት ተቋርጦ…

ጤና ሚኒስቴር ከአጋር አካላትያሰባሰበውን ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ያሰባሰበውን ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አስረከበ፡፡   የጤና ሚኒስቴር በአማራና አፋር ክልሎች በአሸባሪው ህወሓት ወረራ የወደሙ ተቋማትን የጉዳት ደረጃ በማጥናትና ድጋፍ ሰጪ አጋር አካላትን በማማከር…

በዜጎች ላይ የደረሰውን ስብራትና የንብረት ውድመት ለመጠገን ከመቼውም ጊዜ በላይ መረባረብ ያስፈልጋል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዜጎች ላይ የደረሰውን ስብራት እና በንብረት ላይ የደረሰውን ውድመት ለመጠገን ከመቼውም ጊዜ በላይ መረባረብ ይኖርብናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር  “አገልጋይነት…

ተቋሙ በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በፈፀመው ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል የ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን ለክልሉ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ቢሮ ኃላፊና የሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ…

ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች በ1500 ሜትር በማንሃተን ከተማ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ውድድር አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በኒዮርክ ማንሃተን በተካሄደው የሴቶች የ1500 የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ በመያዝ አሸናፊ ሆነዋል፡፡ በውድድሩ አክሱማዊት አምባየ 1ኛ፣ ሂሩት መሸሻ 2ኛ እና ፍሬወይኒ ሃይሉ 3ኛ…

ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለ35 ችግረኛ እናቶች የሥራ ማስጀመሪያ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤፌዴሪ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በሚኖሩበት በአራዳ ክፍለ ከተማ በአስከፊ ህይወት ውስጥ ለነበሩ 35 እናቶች የስራ ማስጀመሪያ ድጋፍ ማድረጋቸውን የፕሬዚደንት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በሚኖሩበት በአራዳ ክፍለ ከተማ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አቡዳቢ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አቡዳቢ ገብተዋል። ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የአቡዳቢ ዘውዳዊ ልዑል እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ አዛዥ መሀመድ ቢን ዛይድ…