የሀገር ውስጥ ዜና የሜ/ጀ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የማዕረግ ዕድገት ሰጠ Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜ/ጀ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በስራ አፈጻጸም ብልጫ ለነበራቸውና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ አባላት የማዕረግ ዕድገት ሰጠ ። ከከፍተኛ መኮንን እስከ ባለ ሌላ ማዕረግ ለተሾሙ 75 የሰራዊት አባላት ፥ የክብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ ንግግሮች እና መግለጫዎችን ያካተቱ ሦስት ጥራዞች ይፋ ተደረጉ Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ዛሬ በተለያዩ መድረኮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተናገሯቸውን ንግግሮች እና መግለጫዎች ያካተቱ ሦስት "ከመጋቢት እስከ መጋቢት " የተሰኙ ጥራዞች ይፋ አደረገ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተመረጡ Meseret Awoke Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው በሙሉ ድምጽ ተመርጠዋል። የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ሆነው ሲያገልግሉ የቆዩት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የከተማዋ ከንቲባ በመሆን ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ከንቲባዋ በዚህ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ Meseret Awoke Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወይዘሮ ቡዜና አልቃድር የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል። የምክር ቤቱ አባላት ወይዘሮ ቡዜና አፈ-ጉባኤ ሆነው እንዲሾሙ በሙሉ ድምጽ ደግፈዋል። ወይዘሮ ቡዜና ለህገ መንግስቱ ታማኝ በመሆን ስራቸውን ህግን መሰረት በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት የእርሻ ሥራዎች ቢስተጓጎሉም እንደ አገር የምርት እጥረት አይገጥመንም -የግብርና ሚኒስቴር Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት በተወሰኑ የአገሪቱ አካባቢዎች የእርሻ ስራዎች ቢስተጓጎሉም እንደ ሀገር የምርት እጥረት አይገጥመንም ሲሉ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ ገለጹ፡፡ ዶክተር ማንደፍሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ክፍያ በነባሩ የአስር ወር ክፍያ ሥርዓት መሰረት ይተገበራል Meseret Awoke Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ለሁሉም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቤቶች የዘንድሮ መደበኛው የተማሪዎች ክፍያ በነባሩ የአስር ወር ክፍያ ስርዓትን ተከትሎ እንደሚተገበር ባለስልጣኑ አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርትና ስልጠና፣ ጥራት፣ ሙያ ብቃት፣ ማረጋገጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር እሌኒ ገብረመድህን የተመድ የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ዋና የፈጠራ ስራ ኃላፊ በመሆን ተሾሙ Meseret Awoke Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የኢሴክስ መስራች ዶክተር እሌኒ ገብረመድህን የተመድ የልማት ፕሮግራም (ዩ ኤን ዲ ፒ) የአፍሪካ ዋና የፈጠራ ስራ ኃላፊ በመሆን ተሾሙ፡፡ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅትን (ኢ.ሲ.ኤክስ) እንዲሁም ብሉ ሙን የተሰኙ ተቋማትን በመመስረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራው ልዑክ ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገርና ከሌሌች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ልዑኩ በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የህወሃት የጥፋት ቡድን ባደረሰው ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቆ ተከናውኗል ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል በሁሉም የክልላችን አካባቢዎች ሃይማኖታዊ ትውፊቱን ጠብቆ በሰላም ተጠናቋል ሲሉ የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ አስታወቁ፡፡ ዳይሬክተሩ የጸጥታ አካላት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል በዓል በሰላም መጠናቀቁን የጎንደር ከተማ ፖሊስ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የመስቀል በዓል በሰላም መጠናቀቁን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፓሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ አስታዋቁ፡፡ ዛሬ በጎንደር ከተማ የተከበረው የመስቀል በዓል በሰላም መጠናቀቁን ኮማንደሩ ለፋና…