የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ተደራሽነትን የማስፋት ስራዎች ውጤት እያስገኙ ነው – የክልሉ ትምህርት ቢሮ Hailemaryam Tegegn Mar 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋትና ጥራትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ሀገራዊና ክልላዊ ኢንሼቲቮች ውጤት እያስገኙ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። በክልሉ የመጽሐፍና የትምህርት መርጃ መሳሪያ እጥረትን ማቃለል መቻሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የፍጻሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ Adimasu Aragawu Mar 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ከሰዓት በኋላ በሚካሄደው 20ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የፍጻሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ። በሴቶች 800 ሜትር ቀን 9 ሰዓት ከ54 የአምናው የርቀቱ አሸናፊ ጽጌ ዱጉማ እና ንግስት ጌታቸው ለአሸናፊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እንሰራለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Mar 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥራት ያለው እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት መስራታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሳፈሩት ጽሑፍ ÷ በከተማ አስተዳደሩ ለወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና እንግሊዝ በጤና ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Mikias Ayele Mar 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዝ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የጤና ደህንነት ላይ የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በእንግሊዝ የአፍሪካ ግሎባል ጤና ቡድን መሪ ዶ/ር ኡዞአማካ ጊልፒን እና ሌሎች የጤና ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ዘርፍ የፖሊስ ኮሚሽነሮች መደበኛ ጉበዔ ተጀመረ Yonas Getnet Mar 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል፣ የክልል እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ዘርፍ የፖሊስ ኮሚሽነሮች መደበኛ ጉበዔ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ወቅት የፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግሥቴ በሪፎሙ በወንጀል መከላከልም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ ያሉንን ሃብቶች በሚገባ መጠቀምና ማልማት ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Mar 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ ያሉንን ሃብቶች በሚገባ መጠቀምና ማልማት ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአፋር ክልል የግብርና እና የኢንዱስትሪ አቅሞችን የሚያሳዩ ቁልፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግራንቪል ኢነርጂ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልግ ገለጸ Mikias Ayele Mar 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግራንቪል ኢነርጂ በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ኃይል መሙያ ማዕከላት ግንባታና ባትሪ ምርት ላይ መሰማራት እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡ የትራንስፖርት አገልግሎትና ቁጥጥር ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ በርኦ ሃሰን ከግራንቪል ኢነርጂ ኤክስኪቲቭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወልዲያ-ሮቢት መንገድ የሀሚድ ወንዝ የብረት ድልድይ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Mikias Ayele Mar 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወልዲያ - ሮቢት መንገድ የሀሚድ ወንዝ የብረት ድልድይ ጥገና ተጠናቅቆ ለትራፊክ አገልግሎት ክፍት መደረጉን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል። ድልድዩን በኮንክሪት ለመገንባት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን÷ሥራው በተያዘው ዓመት…
ፋና ማጣሪያ ላለፉት 3 ቀናት የተቋረጠውን የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ለማስጀመር እየተሰራ ነው Melaku Gedif Mar 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመኢሶ እስከ ጅቡቲ ባጋጠመ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ላለፉት ሶስት ቀናት የተቋረጠውን የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል። የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር…
ስፓርት ኢትዮጵያ በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች Yonas Getnet Mar 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ናንጂንግ እየተካሄደ ባለው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች የ3000 ሜትር ፍጻሜ በአትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አማካኝነት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች። ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ብርቄ ኃየሎም አምስተኛ ወጥታለች። ከቀኑ 8…