Fana: At a Speed of Life!

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በቋሚነት ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በቋሚነት ለማህበረሰቡ ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል መሆኑን የሚዲያ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡ በአንድ ጣራ ስር ሙሉ በሙሉ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የተለያዩ የመንግስት አገልግሎቶችን የሚሰጠው መሶብ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ያሰባሰባቸውን አጀንዳዎች ለኮሚሽኑ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ለሀገራዊ ምክክሩ ግብአት የሚሆኑ አጀንዳዎችን አሰባስቦ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክቧል። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) አጀንዳዎቹን ከፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ አስካለ ለማ ተረክበዋል።…

በኢትዮጵያ ላይ የሚመዘዙ አጀንዳዎችን በብቃት መመከት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ብሔራዊ ጥቅሞቿ ላይ የሚመዘዙ አጀንዳዎችን በብቃት መመከት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች “የመሀል…

የአማራ ክልልን ሕዝብ የልማት ጥያቄ ምላሽ የመስጠት ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልልን ሕዝብ የልማት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ምላሽ በመስጠት ረገድ በቁርጠኝነት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በጎንደር የመገጭ የመስኖና የመጠጥ ውኃ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ ሂደትን…

የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ ውህደት ለማፋጠን የሴቶችን ተሳትፎ የበለጠ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ ውህደት ለማፋጠን የሴቶችን ተሳትፎ የበለጠ ማሳደግ እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለፁ። 6ኛው የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ሴት ሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒትና ኮንፍረንስ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ28ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች ላይ የሜዳ እና የሰዓት ለውጥ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ከተማ እየጣለ ባለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀሪ 4 ጨዋታዎች ላይ የመጫወቻ ሜዳ እና የሰዓት ለውጥ መደረጉን የውድድርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ አሳወቀ። ጨዋታዎቹን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ለማካሄድ…

ኢትዮጵያ የፓኪስታንና አፍሪካ ሀገራት የንግድ ትስስር ለማጠናከር ያለመ ጉባዔ እንደምታስተናግድ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፓኪስታንና አፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን የኢኮኖሚ አጋርነትና የንግድ ትስስር ለማጠናከር ያለመ ጉባዔ እንደምታስተናግድ ተገልጿል። 5ኛው የፓኪስታን - አፍሪካ ንግድ ጉባዔ ከመጪው ግንቦት 7 እስከ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ…

6ኛው ሴት የሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒትና ኮንፍረንስ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 21 የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) አባል ሀገራት የሚሳተፉበት ስድስተኛው ሴት የሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒትና ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ ተከፍቷል። የንግድ ትርዒቱን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የንግድና…

ከ4 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የወርቅ ምርት ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4 ሺህ 254 ኪሎ ግራም የወርቅ ምርት ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ማድረጉን የጋምቤላ ክልል ማዕድን ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ 1 ሺህ 850 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ አቅደው እንደነበር የኤጀንሲው ምክትል ዳይሬክተር ኤልያስ…

በትግራይ ክልል የኃይል ተደራሽነትን ለማሳደግ የማስፋፊያ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ሪጅን እያደገ የመጣውን የኃይል ፍላጎት ለማስተናገድ የሚያስችል የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት የማስፋፊያ ሥራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በበጀት ዓመቱ ያለፉት ወራትም 175 ነጥብ 92 ኪሎ ሜትር የውስጥ…