Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል 20 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል በተለያየ ሰብል ከለማ 730 ሺህ ሔክታር 20 ሚሊየን ኩንታል ምርት መገኘቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አሕመድ ኑር አስታወቁ፡፡ 1 ሚሊየን 31 ሺህ ሔክታር በዘር ለመሸፈን ታቅዶ 970 ሺህ ሔክታር ማልማት መቻሉን…

በክልሉ በ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የሚከናወነው የቢሮ ሕንጻ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የቦንጋ ብዝሃ ማዕከል የክልል ተቋማትና የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ቢሮ ሕንጻ ግንባታን አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት÷የሕንጻ ግንባታው የመንግስትን…

ወደ እንግሊዙ ሄትሮው አውሮፕላን ማረፊያ የበረሩ አውሮፕላኖች አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ ተገደዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለንደን በሚገኘው ሄትሮው አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በተነሳ የእሳት አደጋ ምክንያት አውሮፕላን ማረፊያው ሙሉ በሙሉ መዘጋቱ ተሰምቷል፡፡ በአደጋው አውሮፕላን ማረፊያው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ያገጠመው መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡…

ዋልያዎቹ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከግብፅ ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ አምስተኛ ጨዋታውን ከግብፅ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያከናውናል። ዋልያዎቹ በምድቡ ካደረጓቸው አራት ጨዋታዎች ሶስት ነጥብ በመያዝ በምድቡ አምስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጡ፤ ተጋጣሚያቸው…

በቀጣዮቹ 5 ዓመታት የሚተገበር የተፋሰስ አስተዳደር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ 5 ዓመታት የሚተገበር “የተፋሰስ አስተዳደር ድጋፍ ለጠንካራ፣ አካታችና ተስማሚ ለውጥ” የተሰኘ የተፋሰስ አስተዳደር ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡ ፕሮጀክቱ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እንዲሁም በውሃና መሬት ሃብት ማዕከል በጋራ የሚተገበር…

የደን ልማት የዘላቂ የምግብ ዋስትና መሠረት እንዲሆን እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 14ኛው የዓለም የደን ቀን “ደን እና ምግብ” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡ ባለፋት የለውጥ ዓመታት በተከናወኑ የአረንጓዴ ዐሻራ ልማት ሥራዎች ሀገራዊ የደን ሽፋንን ወደ 23 ነጥብ 6 በመቶ ማድረስ መቻሉን የግብርና ሚኒስትር…

ስታርታፖችን ለማጠናከር ዩኒቨርሲቲዎች የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንኩቤሽን ማዕከልን ለማስፋት ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር የሚሰሩ ሥራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር) ገለፁ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጃፓን ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ ጋር…

በክልሉ 250 ሺህ ወጣቶችን የውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሚቀጥለው ዓመት 250 ሺህ ወጣቶችን የውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለፁ፡፡ በቡታጅራ ክላስተር የሚገኙ የልዩ ልዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች…

በቀጣይ 10 ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ገጽታዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛዎቹ የበልግ አብቃይ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለተዘሩ ሰብሎች እድገት አመቺ የአየር ሁኔታ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ በቀጣይ ቀናት የሚጠበቀው ርጥበት የአፈር ውስጥ ርጥበትን ስለሚያሻሽል…

ለበልግ እርሻ 500 ሺህ ኩንታል የበቆሎ ምርጥ ዘር መዘጋጀቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዘንድሮው የበልግ እርሻ 500 ሺህ ኩንታል የበቆሎ ምርጥ ዘር መዘጋጀቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የግብርና ግብዓት ሥነ-ሕይወታዊ ዘርፍ ሃላፊ ስመኝ ተጫነ ÷ ለበልግ እርሻ ግማሽ ሚሊየን ኩንታል የበቆሎ ምርጥ ዘር ተዘጋጅቶ…