Fana: At a Speed of Life!

በማሕበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን እንቦጭ አረምን የማስወገድ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንቦጭ አረምን ለማስወገድ ያለመ ማኅበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ ደምቢያ፣ ምሥራቅ ደምቢያ፣ ጎንደር ዙሪያ እና ጣቁሳ ወረዳ አዋሳኝ ቀበሌዎች ተጀመረ፡፡ በንቅናቄው እየተሳተፉ ያሉ የአካባቢዎቹ  ነዋሪዎች እንዳሉት፤ ጣና…

ኢትዮጵያና አልጄሪያ በንግድና ኢነርጂ ዘርፍ የቴክኒክና የስልጠና ልውውጦችን ለማድረግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከአልጄሪያ የኢነርጂ፣ ማዕድንና ታዳሽ ኃይል ሚኒስትር መሐመድ አርካብ ጋር ተወያይተዋል። ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ በሁለቱ ሀገራት የንግድና…

የአሜሪካ አደራዳሪዎች ከሩሲያና ዩክሬን ተደራዳሪዎች ጋር በተናጠል ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ዩክሬንን ጦርነት ለማስቆምና ሰላም ለማምጣት የአሜሪካ አደራዳሪዎች ከሩሲያና ዩክሬን ተደራዳሪዎች ጋር በተናጠል ተወያይተዋል። በሀገራቱ መካከል ሰላም ለማምጣት አሜሪካ የጀመረችው ጥረት የቀጠለ ሲሆን፤ የአሜሪካ አደራዳሪዎች ከሩሲያና…

በጸጥታ ችግር ምክንያት ከ7 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ አልተመለሱም

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንዳንድ አካባቢዎች በተፈጠረ የጸጥታ ችግር ምክንያት ከ7 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው አለመመለሳቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና የአማራ ክልል ርዕሰ…

ኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር ላይ በኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ምክንያት ያጋጠመውን የትራንስፖርት መስተጓጎል ለመፍታት እየሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ምክንያት የተከሰተውን የትራንስፖርት መስተጓጎል ለመፍታት ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ገለጹ። ዋና ሥራ አስፈጻሚው በማኅበራዊ ትሥሥር…

የአልጄሪያ የኢነርጂ፣ ማዕድንና ታዳሽ ኃይል ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የአልጄሪያ የኢነርጂ፣ ማዕድንና ታዳሽ ኃይል ሚኒስትር መሀመድ አርካብ አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ…

ሀገር በቀል የሕክምና ዕውቀቶችን ለማሳደግ በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል የሕክምና እውቀቶችን በምርምር ለማሳደግ፣ ለመጠበቅና ለትውልድ ለማሸጋገር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ገለጸ። ኢንስቲትዩት በሕክምና ዘርፍ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮና ከክልሉ ሕብረተሰብ…

የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት 12ኛ ዙር ሰልጣኞች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት የ12ኛ ዙር የስልጠና ማጠቃለያ መርሐ ግብር በአዲግራት፣ ዋቸሞ እና ወራቤ ዩኒቨርሲቲዎች ተካሂዷል፡፡ ተመራቂዎቹ በአዲግራት፣ ዋቸሞ እና ወራቤ ዩኒቨርሲቲዎች ስልጠና የወሰዱ ከ3 ሺህ 460 በላይ በጎ…

ከቱርክ በመጡ የሀኪሞች ቡድን በቅዱስ ጳውሎስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 3 የኩላሊት ንቅለ ተከላ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከቱርክ ሀገር የመጡ የሀኪሞች ቡድን በቅዱስ ጳውሎስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመገኘት ሦስት የኩላሊት ንቅለ ተከላን በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ የህክምና ባለሙያዎቹ ቡድን በቅዱስ ጳውሎስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል…

የሰላም ሚኒስቴር 1 ሺህ 256 የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰልጣኞችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስቴር “በጎነት በአብሮነት” በሚል መሪ ሐሳብ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተውጣጡ 1 ሺህ 256 የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰልጣኞችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ሚኒስቴሩ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሲያሰለጥናቸው የቆየውን የበጎ ፈቃድ…