Fana: At a Speed of Life!

ሞሐመድ ሳለህ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብጻዊው የሊቨርፑል ተጫዋች ሞሐመድ ሳላህ በእግር ኳስ ፀሐፊዎች ማኅበር የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ሳላህ በውድድር ዓመቱ 28 ግቦችን በማስቆጠርና 18 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን በማቀበል ሊቨርፑል የፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ እንዲሆን…

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አገልግሎቶችን በማስፋት ስኬታማ ሆኛለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ባለፈው በጀት ዓመት አገልግሎቶችን እና ተደራሽነትን በማስፋፋት ውጤታማ አፈጻጸም ማስመዝገቡን ገልጿል፡፡ ተቋሙ ለፋና ዲጂታል በላከው መረጃ፤ የአገልግሎት ተደራሽነትን በመጨመር፣ ቀጣይነት ያለው የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ…

የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ስኬት በሌሎች ፋብሪካዎችም ይጠበቃል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተገኘው የሪፎርም ውጤት በሌሎች ፋብሪካዎች እንደሚደገም ይጠበቃል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሪፎርም እንዴት እንደሚሠራ ቋሚ ዐውደ ርዕይ የሚሆን ውጤት በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ተመልክተናል…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚቀጥለው ሳምንት የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ይሰጣል 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚቀጥለው ሳምንት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ህፃናት የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት እንደሚሰጥ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ም/ኃላፊ ናፍቆት ብርሃኑ፥ ክትባቱ በጊዜያዊና በቋሚነት በተዘጋጁ ህክምና ጣቢያዎች…

 የኢትዮጵያና ሩሲያ የንግድ ግንኙነት እያደገ መጥቷል – አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለው የንግድ ግንኙነት እያደገ መምጣቱን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ገለጹ። ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ ለሁለትዮሽ የኢኮኖሚ ልማት እና ዓለም አቀፍ ትብብር ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው የገለጹት…

የወል ትርክትን ለማስረጽ የኪነ-ጥበብ ሚና ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከነጠላ ትርክት ይልቅ የወል ትርክት እንዲስፋፋና ሀገርም በዚሁ ላይ መሠረቷን እንድትጥል የኪነ-ጥበብ ሚና ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ፡፡ 42ኛው ጉሚ በለል "ኪነ-ጥበብ ለኅብረ ብሔራዊ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ የኦሮሚያ ክልል አመራሮችን…

ሩሲያ የናዚ ኃይልን ያሸነፈችበት 80ኛ ዓመት የድል በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የናዚ ኃይል ወረራን በመመከት ያሸነፈችበት 80ኛ ዓመት የድል በዓል በመዲናዋ ሞስኮ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ የድል በዓሉ በሞስኮ አደባባዮች በተለያዩ ወታደራዊ ስነ ስርዓቶች እንዲሁም የጦርነቱ…

የአዳዲስ አውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታና ነባሮችን የማሻሻል ሥራ መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ውስጥ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎትን ለማሳደግ የአዳዲስ አውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታ፣ የነባሮች ማሻሻያና ማስፋፊያ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት 23 አውሮፕላን…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለመድኃኒትነት የሚውሉ እጽዋትን በአግባቡ እየጠበቅሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለመድኃኒትነት አገልግሎት የሚውሉ እጽዋትን በልዩ ትኩረት የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም የመጠበቅና የማስፋፋት ሥራ እያከናወነ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አስታውቋል፡፡ በተለይም የመድኃኒትነት ባህሪ ያላቸው እጽዋት ከየም ብሔረሰብ ጋር የተለየ…

ፕሬዚዳንት ታዬ በሩሲያ የድል በዓል የመሪዎች የእራት ግብዣ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በ80ኛው የሩሲያ የድል በዓል ለሚሳተፉ የሀገራት መሪዎች በክሬምሊን ቤተመንግስት በተካሄደው የአቀባበልና የእራት ግብዣ ስነስርዓት ላይ ተሳትፈዋል። የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በድል ቀን በዓል ላይ ለመሳተፍ…