ባለፉት ሦስት ዓመታት ለሰብዓዊ ድጋፍ በሚል የገባ ስንዴ የለም – አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ በሚል የገባ የርዳታ ስንዴ አለመኖሩን ከአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) ገለጹ።
የኮሚሽኑ ሥራ የአንድ መንግሥት ተቋም ብቻ ሳይሆን ሁሉም ተቋማት…