Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዕድል እንጠቀማለን – የቻይና ባለሃብቶች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በወታደራዊ ልብስ፣ ጫማ፣ ኮፍያ፣ የጥይት መከላከያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ መሰማራት ከሚፈልጉ የጂሗ ግሩፕ የቻይና ባለሀብቶች ልዑክ ጋር ተወያዩ ። በዚሁ ወቅት ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ሰፊ አምራች ኃይል፣ ምቹ…

ባለፉት 6 ዓመታት የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች ዕድገት ታይቷል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድስት ዓመታት እየተወሰዱ በሚገኙ የኢኮኖሚ ማሻሻዎች የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች እድገት ታይቷል ሲሉ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የረጅም ጊዜ የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽንን ለማሳካት ያጋጠሙ ችግሮች፣ የተሠሩ…

የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ አሶሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገቡ፡፡ አቶ አደም አሶሳ የገቡት የብልጽግና ፓርቲ የ2017…

በአማራ ክልል ከ4 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል በላይ የሰሊጥ ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር ወቅት ከለማው ሰሊጥ 4 ሚሊየን 746 ሺህ 636 ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በምርት ዘመኑ 458 ሺህ 264 ሔክታር መሬት በማልማት ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የሰሊጥ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው ላይ የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተገኙ ሲሆን÷ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው አስተያየትና ጥያቄዎች ምላሽና…

ኢ-ፍትሐዊ አካሄዶችን ለመፍታት ቅንጅት ያስፈልጋል- ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም የሚታዩ ኢ-ፍትሐዊ አካሄዶችንና ጦርነቶችን ለመፍታት ሀገራት በጋራ ሊሠሩ እንደሚገባ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አሳሰቡ። ፕሬዚዳንቱ በብራዚል ሪዮ ዲጄኔሮ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር…

አብዲራህማን ሞሃመድ አብዲላሂ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዲራህማን ሞሃመድ አብዲላሂ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት በመሆን መመረጣቸው ተሰምቷል፡፡ የሶማሊላንድ ምርጫ ኮሚሽን የዋዳኒ ፓርቲ እጩ አብዲራህማን መሀመድ አብዲላሂ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን ይፋ አድርጓል። አብዲራህማን በምርጫው 63…

በደሴ ከተማ በ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የኮሪደር ልማት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የሚደረግበት የኮሪደር ልማት ሥራ በደሴ ከተማ ተጀምሯል፡፡ የኮሪደር ልማት ሥራው ከደሴ ቧንቧ ውኃ እስከ ወሎ ባሕል አምባ የሚደርስ ሲሆን÷ 1 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር እንደሚሸፍን ተገልጿል፡፡ አጠቃላይ ስፍቱ 46…

በልምምድ ላይ ሳለ በደረሰበት ጥቃት ዓይኑ የተጎዳው አትሌት ለሕክምና ወደ ቼናይ አቀና

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በልምምድ ላይ ሳለ ባልታወቁ ሰዎች በደረሰበት ጥቃት በግራ ዓይኑ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያጋጠመው አትሌት ሰውመሆን አንተነህ ለሁለተኛ ዙር ሕክምና ወደ ሕንድ ቼናይ አቀና፡፡ አትሌቱ የሁለተኛ ዙርና የመጨረሻ የዓይን ቀዶ ጥገና ሕክምና ለማድረግ ወደ…

ኢትዮጵያና አሜሪካ በጸጥታና ደህንነት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ሽብርተኝነትን በመዋጋት ረገድ በትብብር እየሰሩ እንደሚገኙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምሥራቅ አፍሪካ ፣ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ምክትል ረዳት…