የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባህል ቡድን በ38ኛው ሱራጅኩንድ ዓለም አቀፍ ፌስቲቫል ተሳተፈ yeshambel Mihert Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የባህል ቡድን በ38ኛው ሱራጅኩንድ ዓለም አቀፍ የሜላ 2025 የዕደ ጥበብ ፌስቲቫል ላይ ተሳተፈ። የባህል ቡድኑ የኢትዮጵያን የባህል ብዝሃነት እና ልዩ ልዩ ቅርሶች ለዕይታ ማቅረቡ ተገልጿል። ቡድኑ የሀገሪቱን ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለስራ አጥ ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር መንግሰታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል የሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በሐዋሳ ከተማ "ብቃት" የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም የ2ኛ ዙር መዝጊያ እና የ3ኛ ዙርያ ትግበራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል። የሲዳማ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን አቻ ተለያዩ yeshambel Mihert Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ መርሃ ግብር ኤቨርተን እና ማንቼስተር ዩናይትድ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ። ዛሬ 9፡30 ላይ በተካሄደ ጨዋታ የኤቨርተንን ግቦች ቤቶ በ19ኛው እንዲሁም ዱኮሬ በ33ኛው ደቂቃ ሲያስቆጥሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በባሕርዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ yeshambel Mihert Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሚኒስትር ሙዓዘጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፣ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ፣ የብሔራዊ ባንክ ገዢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚን ለመገንባት እየሰራች ነው-ፕሬዚዳንት ታዬ amele Demisew Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አባይ ወንዝን በማልማት ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚን ለመገንባት እየሰራች መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለፁ፡፡ 19ኛው የናይል ቀን “የናይል ትብብርን ማጎልበት የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም እና ለጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡድን 20 አባል ሀገራት ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ yeshambel Mihert Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡድን 20 አባል ሀገራት ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ዓለም በገጠሟት ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች ዙሪያ ለሁለት ቀናት የመከረው…
የሀገር ውስጥ ዜና በረሃማ አካባቢዎችን ለማልማት የጥናትና ምርምር ስራዎች መንገድ አመላካች ናቸው ተባለ yeshambel Mihert Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በረሃማና ከፊል በረሃማ አካባቢዎችን ለማልማትና ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ በዘርፉ የሚደረጉ የጥናትና ምርምር ስራዎች መንገድ አመላካች መሆናቸው ተመላከተ፡፡ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛውን ዓለም አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ '' ተግባራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ለኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት የአባልነት ሂደት ድጋፏን ገለጸች amele Demisew Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ለጀመረችው ሂደት ድጋፏን እንደምታደርግ አስታውቃለች። የንግድ ድርጅቱን በመቀላቀል ሂደት ውስጥ በወሳኝ ምዕራፍ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር የሁለትዮሽ ውይይቶችን በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ታጂኪስታን በአቪዬሽን ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ amele Demisew Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከታጂኪስታን የሲቪል አቪዬሽን ኤጀንሲ ዳይሬክተር ናዛርዞዳ ሀቢቡሎ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉበቸውና በተለይ በአቪዬሽኑ ዘርፍ በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከቡና የምታገኘውን ገቢ ለማሳደግ የሪፎርም ስራዎችን በመተግበር ውጤት እያመጣች ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ yeshambel Mihert Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀዳሚ የቡና አምራች ሀገር እንደመሆኗ ከዘርፉ የምታገኘውን ገቢ ለማሳደግ ሰፊ የሪፎርም ስራዎችን በመተግበር ውጤት እያመጣች ትገኛለችም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…