የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ ተሳታፊዎች በመዲናዋ ዘመናዊ የግብርና ምርቶች መሸጫና ማከማቻ ማዕከላትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች ኢትዮጵያ በምግብ ትራንስፎርሜሽን እያከናወነቻቸው የሚገኙ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡
በዚህ መሰረትም ተሳታፊዎች ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ዘመናዊ የግብርና ምርቶች…