Fana: At a Speed of Life!

ፅዱ አካባቢን ለመፍጠር ሁሉም አስተዋፅኦ እንዲያበረክት ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአካባቢ ብክለትን በመከላከል ፅዱ አካባቢን ለመፍጠር ሁሉም አስተዋፅኦ እንዲያበረክት ተጠየቀ። ፅዱ ሀረርን ባህል ማድረግ በሚል መሪ ሃሳብ ሁለተኛው ዙር የፅዱ ኢትዮጵያ ህዝባዊ ንቅናቄ ተጀመረ። የኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና…

የአማራ ክልል የሽምግልና መማክርት ምስረታ ማብሰሪያ ገባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የሽምግልና መማክርት ምስረታ የማብሰሪያ ገባኤ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ። በጉባኤው በአማራ ክልል ከሚገኙ 22 ዞኖች የተመረጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተካተቱበት ክልላዊ የሽምግልና መማክርት ተመስርቷል። የሽማግሌዎች መማክርት…

በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ የ7ኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ የ7ኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ላይ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስተላፉት መልዕክት÷ በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ባለፉት ስድስት…

ፒኤስጂ ከሊዮኔል ሜሲው ኢንተር ማያሚ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፊፋ የክለቦች ዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር የፈረንሳዩ ፒኤስጂ ከሊዮኔል ሜሲው ኢንተር ማያሚ የሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይጠበቃል፡፡ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግን ጨምሮ የሶስትዮሽ ዋንጫ አሸናፊው ፒኤስጂ ምድቡን በ6 ነጥብ የበላይ ሆኖ…

በአማራ ክልል ለችግኝ መትከያ የሚሆን ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን በላይ ጉድጓድ ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ሀሳብ ለሚካሄደው አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ደረጀ ማንደፍሮ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ በክልሉ ለዘንድሮው…

የዕድሜ ምርመራ ካደረጉ 76 አትሌቶች መካከል 22 ብቻ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዕድሜ ምርመራ ካደረጉ 76 አትሌቶች መካከል በድምሩ በሁለቱም ፆታ 22 አትሌቶች ብቻ ምርመራውን አልፈዋል አለ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን፡፡ በናይጄሪያ በሚካሄደው የወጣቶች ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶች የዕድሜ ምርመራ…

ከሰኔ 24 ጀምሮ በተለያዩ ከተሞች በሚገኙ ባንኮች የፋይዳ መታወቂያ እንደ ቅድመ ሁኔታ ይተገበራል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በ25 የክልል ከተሞች በሚገኙ ባንኮች አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ይዞ መቅረብ እንደ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ ይደረጋል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፡፡ የብሔራዊ መታወቂያ…

 አረንጓዴ አሻራ ከአካባቢ ጥበቃ ባሻገር የዜጎችን ተጠቃሚነት እያሻሻለ ይገኛል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከአካባቢ ጥበቃ ባሻገር የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እያሻሻለ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የናይጄሪያ ምክትል…

”ለችግር ፈች የምርምርና ኢኖቬሽን ሥራዎች አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ ነው” በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ችግር ፈች የምርምርና ኢኖቬሽን ሥራዎችን ለማጠናከር የዘርፉን ምህዳር ማስፋት ይገባል አሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያዘጋጀው ሀገራዊ የምርምርና ኢኖቬሽ ወርክ ሾፕና ሲምፖዚዬም በሕዝብ…

 በመዲናዋ ሁለተኛው ዙር የፅዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ  ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ የ90 ቀን ልዩ የንቅናቄ አጀንዳ አካል የሆነው የፅዱ ኢትዮጵያ ከተማ አቀፍ ንቅናቄ "ፅዱ፣ ውብ እና ደህንነቷ የተጠበቀች አዲስ አበባ" በሚል መሪ ሀሳብ በይፋ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ የፌዴራልና የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች፣…