Fana: At a Speed of Life!

የምርጫው ውጤት በአዲስ ቁርጠኝነት ለሥራ እንድንነሳሳ የሚያበረታታን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምርጫው ውጤት የተጣለብን አመኔታ እና ኃላፊነት በአዲስ ቁርጠኝነት ለሥራ እንድንነሳሳ የሚያበረታታን ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትእና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የፓርቲው ፕሬዚዳንት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

አቶ ኦርዲን በድሪ ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሦስተኛ ቀኑን የያዘው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ…

በትግራይ ክልል የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል የተገኘውን ሰላም አጠናክሮ በማስቀጠል የህዝብን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ የፖለቲካ ፓርቲ፣ የሲቪክ ማህበራት እና የፀጥታ አመራር አባላትን ያቀፈ አማካሪ ካውንስል ዛሬ…

ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሦስተኛ ቀኑን የያዘው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ከፍተኛ በሆነ ድምጽ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል። ተመራጩ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ…

2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና አዛን የፍፃሜ ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት የሚካሄደው 2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን የፍፃሜ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲዬም እየተካሄደ ነው፡፡ የቁርዓንና አዛን ውድድር የጠቅላይ ምክር ቤት የስራ…

በፕሪሚየር ሊጉ አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት 1፡30 አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በሊጉ ጨዋታዎች 47 ነጥቦችን በመሰብሰብ 2ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው አርሰናል ከመሪው ሊቨርፑል ጋር…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ከቀኑ 9 ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በሚደረገው በዚህ ጨዋታ 28 ነጥቦችን በመሰብሰብ በደረጃ…

አቶ አረጋ ከበደ ለቅዱስ መርቆሪዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በየዓመቱ በድምቀት ለሚከበረው የቅዱስ መርቆሪዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት…

ብልጽግና ፓርቲ የፓርቲውን ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ምርጫ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በ2ኛ መደበኛ ጉባኤ ሦስተኛ ቀን ውሎው የፓርቲውን ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ምርጫ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ጉባኤው 2 ሺህ 100 ተሳታፊዎች በታደሙበት በደማቅ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ባሳለፍነው አርብ በይፋ መጀመሩ…

በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ለተሳተፉ የእህት ፓርቲዎች ተወካዮች ምስጋና ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ወ/ሮ አለምጸሃይ ጳውሎስ በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ለተሳተፉ የወዳጅ ሀገራት እህት ፓርቲዎች ተወካዮች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተሳተፉ የሚገኙ የወዳጅ…