Fana: At a Speed of Life!

በእስራኤል ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተነሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል ከኢራን ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሷን ተከትሎ በሀገሪቱ ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተነስቷል፡፡ እስራኤልና ኢራን ባለፉት 12 ቀናት ባካሄዱት ጦርነት እስራኤል “ኦፕሬሽን ራይዚንግ ላየን” በሚል ዘመቻ የኢራን…

ኢትዮጵያ ከሕዝቦቿ ጋር እየመከረች ተግዳሮቶችን በመሻገር ስኬቶቿን ታስቀጥላለች – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከሕዝቦቿ ጋር እየመከረች ተግዳሮቶችን በመሻገር ስኬቶቿን ታስቀጥላለች አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፉት ሳምንታት ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ የንግዱ ማኅበረሰብ፣ የፖለቲካ ፓርቲ…

ባህር ዳር ከተማ 3ኛ ደረጃን ይዞ የውድድር ዓመቱን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የባህርዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ሙጂብ ቃሲም፣ በረከት ጥጋቡ እና ይሄነው የማታው አስቆጥረዋል፡፡ ባህር ዳር ከተማ 54 ነጥብ…

ኢራን ከሞሳድ ጋር ግንኙነት አላቸው ያለቻቸውን ከ700 በላይ ዜጎች አሰረች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ከእስራኤል የስለላ ድርጅት ሞሳድ ጋር ግንኙነት አላቸው ያለቻቸውን ከ700 በላይ ዜጎች ማሰሯ ተነገረ፡፡ ባለፉት 12 ቀናት ብቻ ኢራን ከ700 በላይ ዜጎችን ከእስራኤል ጋር ግንኙነት በመፍጠር እያሴሩ ነው በሚል ጥርጣሬ ማሰሯን ፋርስ የዜና…

የባሕር ዳር ከተማ ኮሪደር እና የጣና ዳርቻ ልማት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር ዳር ከተማ የሚከናወነው የኮሪደር ልማት እና ከተማዋን ከጣና ሐይቅ ጋር የማስተሳሰር ልማት ለሌሎች ተሞክሮ የሚሆን ሥራ ነው። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር የተወያዩ የሕዝብ እና የግል ሚዲያዎች እንደሁም…

የተባበሩት መንግስታት ኢትዮጵያ በሰላም ማስከበር ተልዕኮ ያላትን ከፍተኛ አፈጻጸም አደነቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በልዩ ልዩ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ያለውን ከፍተኛ ብቃትና መልካም አፈጻጸም አድንቋል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) በተባበሩት መንግስታት የምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ…

በኦሮሚያ ክልል የወተት ምርት ገበያ ትስስርን ሥርዓት ለማስያዝ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የወተት ምርት የገበያ አቅርቦት ትስስርን ሥርዓት ለማስያዝ እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷የወተት ምርት ገበያ ትስስርና የእንስሳት መኖ ዋጋ መናር…

ቆሻሻን በአግባቡ በማስወገድ ጽዱ ሀገርን ለትውልድ ለማስተላለፍ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው ዙር ክልል ዓቀፍ የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል። የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሌሊሴ ነሜ (ኢ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ ጽዱ ኢትዮጵያን ባህል ማድረግ…

በመዲናዋ በ7 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የኢንዱስትሪ መንደር…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ7 ቢሊየን ብር ወጪ ግንባታው እየተጠናቀቀ የሚገኘውን የኢንዱስትሪ መንደር ለአገልግሎት ለማብቃት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአዲስ አበባ ከተማ በ7 ቢሊየን ብር ወጪ ግንባታው…

የሎጂስቲክስ ዘርፉን የሚያሳልጥ የማሻሻያ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሎጂስቲክስ ዘርፉን ማሳለጥ የሚያስችሉ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፡፡ በሀገር ውስጥ አስመጪና ላኪ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች የሚገጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት ያለመ ውይይት እየተካሄደ…