Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፕሬዚዳንት ትራምፕ የአፍሪካ ከፍተኛ አማካሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቦሎስ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የተካሔደው በአንጎላ ርዕሰ መዲና እየተካሄደ ካለው የአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባኤ ጎን ለጎን…

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በምርጥ ሥራ አመራር የወርቅ ተሸላሚ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በ10ኛው የአፍሪካ ሲቪል ሰርቪስ ቀን በምርጥ ሥራ አመራር የተመራ ተቋም ሽልማትን በማሸነፍ የወርቅ ተሸላሚ ሆኗል። ‎ 10ኛውን የሲቪል ሰርቪስ ቀን አስመልክቶ ‎ከአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ የመንግስት ተቋማት በአዲስ አበባ…

አዳማ ከተማ ከፕሪሚየር ሊጉ ወረደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ በሀዋሳ ከተማ ተሸንፎ ከፕሪሚየር ሊጉ ወርዷል፡፡ ዛሬ 9፡00 ላይ የተደረገው የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ የሀዋሳ ከተማን ግቦች…

የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን እየተሰራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን እየተሰራ ነው አሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል የህክምና አሰጣጥ ሂደቱን…

በደብረ ብርሃን ከተማ አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ስር በሚገኘው ሃኪም ግዛው ሆስፒታል አንዲት እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን በሰላም ተገላግላለች። በሆስፒታሉ የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ሀኪም ዶ/ር አዲሱ ግርማ የ38 ዓመቷ እናት የባሶና ወራና ወረዳ መምጣቷን…

ፕሮጀክቶችን የማጠናቀቅ ቁርጠኝነት የሚታይበት የመገጭ መስኖ ግድብ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመገጭ መስኖ ግድብ ፕሮጀክት የመንግሥት ፕሮጀክቶችን ለፍጻሜ የማብቃት ቁርጠኝነትን በሚያሳይ መልኩ እየተከናወነ ነው፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር ውይይት ያደረጉ የሕዝብ እና የግል ሚዲያዎች እንዲሁም የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች…

በወላይታ ሶዶ በደረሰው የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ሶዶ ከተማ በዛሬው ዕለት በደረሰው የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የሶዶ ከተማ ፖሊስ ዋና አዛዥ ምክትል ኮማንደር ሀብታሙ አሰፋ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት÷ በወላይታ ሶዶ ከተማ የፍሳሽ ማስወገጃ ተሽከርካሪ…

የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ሁሉም ዜጎች በእኩል የሚስተናገዱበት አካታች ሥርዓት ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ሁሉም ዜጎች በእኩል የሚስተናገዱበት አካታች ሥርዓት ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምጸሀይ ጳውሎስ። የ10ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር…

የአካባቢውን ታሪክና የተፈጥሮ ጸጋ ያጣመረው ሀላላ ኬላ ሪዞርት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት እና የግሉ ዘርፍ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች የሀላላ ኬላ ሪዞርትን ጎብኝተዋል። ባለሙያዎቹ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር ከተወያዩ በኋላ ነው ዳውሮ ዞን የሚገኘውን ሀላላ ኬላ የጎበኙት፡፡ የገበታ ለሀገር ኮይሻ…

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ያልተቋረጠ ጥረት ያስፈልጋል – አምባሳደር ኤቭጌኒ ተረክኺን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያቀረበችው የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ያልተቋረጠ ጥረት ያስፈልጋል አሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ተረክኺን፡፡ አምባሳደሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ ፥ እያደገ ለመጣው የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አማራጭ ዕድሎች…