Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ ያስተላለፉት መልዕክት

ለበዋ ንህዝቢ ትግራይ ብፍላይ ድማ ንልሂቃን ትግራይ ! ኣብ ዝተፈላለየ ኣጋጣምታት ከምዝገለፅክዎ÷ መሬትን ህዘቢን ትግራይ መበቆል ስልጣነ፣ ዋልታን መኸታን ሃገረ- ኢትዮጵያ እዮም። መሬት ትግራይ መንግስታዊ ምሕደራ፣ ስርዓተ መንግስትን ክብርታት ሃገርን ዝበቖለሉን ዝተዓቀበሉን እውን ኢዩ። ግደ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተካሄደ የ18ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ከተማን አሸነፏል። በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 9፡00 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ከተማን…

ኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት ሥርዓትን ለማሻሻል በቁርጠኝነት እየሰራች ነው – ዶ/ር መቅደስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 156ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ዶ/ር መቅደስ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር ፥ ኢትዮጵያ በመጀመሪያ ደረጃ ጤና አጠባበቅ፣ የሕክምና…

በጉባዔው የተቀመጡ አቅጣጫዎችን ለመፈጸም በቁርጠኝነት መስራት ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በውጤታማነት በመፈፀም የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዞ እንድናፋጥን ሁላችንም በቁርጠኝነት ልንሰራ ይገባል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…

የባንኩ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘብ ከ1 ነጥብ 4 ትሪሊየን ብር በላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ ከ1 ነጥብ 4 ትሪሊየን ብር በላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀሙን እየገመገመ ነው፡፡ በአፈጻጸም ሪፖርቱ እንደተመላከተው በመጀመሪያው ግማሽ ዓመት…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ማዕድን ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን በተዘጋጀው የ2025 የአፍሪካ ማዕድን ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ የጉባኤው ዓላማ አህጉራዊ የማዕድን ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እንደሆነ ተገልጿል።…

በትግራይ ክልል የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በሚገኙ አካባቢዎች የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ዛሬ መጀመሩን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ኃላፊ ኢያሱ አብርሃ (ዶ/ር) እንደገጹሉት÷ ሥራው ለ20 ቀናት የሚቆይ ሲሆን፣ በዚህም 30 ሺህ ሄክታር…

ውሃ አዘል መሬቶችን በዘላቂነት ለማስጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ከተለያዩ የፌዴራል ተቋማት ጋር ውሃ አዘል መሬቶችን በዘላቂነት ለመጠበቅና ለማስተዳደር የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። ባለስልጣኑ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ ከመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ብዝሃ…

17 ሺህ 400 የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ማሕበረሰቡ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 17 ሺህ 400 የቀድሞ ተዋጊዎች በተሃድሶ ሥልጠና ሒደት አልፈው ወደ ማሕበረሰቡ መቀላቀላቸውን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን እንደገለጹት÷ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ማሕበረሰቡ የመቀላቀልና መልሶ የማቋቋም…

ደረጃ የወጣላቸው ምርቶች ብሔራዊ የደረጃ ምልክት መጠቀም አለባቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አስገዳጅ ደረጃ የወጣላቸው ሁሉም ምርቶች ብሔራዊ የደረጃ ምልክት መጠቀም እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ የኢንስቲትዩቱ የሕዝብ ግንኙነት ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ሀብቴ÷ከዚህ ቀደም ለኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅትና ለብሌስ…