ዓለምአቀፋዊ ዜና 49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን ከራዳር ውጪ መሆኑ ተሰማ Melaku Gedif Jul 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን በሩሲያ ምስራቃዊ ክፍል አሙር ግዛት ከራዳር ውጪ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ደብዛው የጠፋው አውሮፕላኑ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ 43 መንገደኞችንና 6 የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ እንደነበር የአሙር ግዛት…
የሀገር ውስጥ ዜና አዋጁ የስራ ስምሪት ሂደት ላይ ያለውን የደላሎችን ህገ ወጥ ድርጊት ያስቀራል Hailemaryam Tegegn Jul 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አዋጅ የስራ ስምሪት ሂደት ላይ ያለውን የደላሎችን ህገ ወጥ ድርጊት ያስቀራል አለ የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር፡፡ በውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት የነበሩ ክፍተቶችን እንደሚሞላ የታመነበት የኢትዮጵያ የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ለአረንጓዴ አሻራ 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ችግኝ ለተከላ ዝግጁ ተደርጓል Melaku Gedif Jul 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ፣ የደን ልማትና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን 3 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለተከላ ዝግጁ ተደርጓል አለ፡፡ የባለስልጣኑ የደን ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ማስረሻ ይመር…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ14 ቢሊየን ብር በላይ ሃብት ያስመዘገቡ አልሚዎች ወደ ስራ ገብተዋል Hailemaryam Tegegn Jul 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በ2017 በጀት ዓመት ከ14 ቢሊየን ብር በላይ ሃብት ያስመዘገቡ አልሚዎች ወደ ስራ ገብተዋል አለ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ከበደ ተስፋዬ በክልሉ የኢንቨስትመንት ፍላጎት እየጨመረ…
ስፓርት ሊቨርፑል ሁጎ ኢኪቲኬን አስፈረመ Melaku Gedif Jul 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑል ሁጎ ኢኪቲኬን ከኢንትራ ፍራንክፈርት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የ23 ዓመቱ ፈረንሳዊ የፊት መስመር ተጫዋች በሊቨርፑል ለስድስት ዓመታት የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል፡፡ ሊቨርፑል ለተጫዋቹ ዝውውር 69 ሚሊየን ፓውንድ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 51 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ Melaku Gedif Jul 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 በጀት ዓመት ከመኸር አዝመራ 51 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔ በወልቂጤ ከተማ እየተካሔደ ነው፡፡…
ስፓርት ራሽፎርድ ባርሴሎናን ተቀላቀለ Melaku Gedif Jul 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ማርከስ ራሽፎርድን በውሰት ውል ከማንቼስተር ዩናይትድ አስፈርሟል፡፡ በዚህ መሰረትም ማርከስ ራሽፎርድ ለአንድ የውድድር ዓመት በውሰት ውል በባርሴሎና ቆይታ ይኖረዋል፡፡ ባርሴሎና በውሰት ውሉ ላይ የተቀመጠውን የመግዛት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ለሚያከናውናቸው ሥራዎች ድጋፋችንን አጠናክረን እንቀጥላለን – የክልሉ ተወላጆች Melaku Gedif Jul 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ተወላጆች የክልሉ መንግስት ለሚያከናውናቸው የልማት ሥራዎች ድጋፋችንን አጠናክረን እንቀጥላለን አሉ፡፡ በነገው ዕለት በሚጀመረው የክልሉ 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ወደ ክልሉ የገቡ የሐረሪ ተወላጆች በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማሰልጠኛ ማዕከሉ ከብልጽግና ጉዟችን ጋር አብሮ የሚራመድ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን Melaku Gedif Jul 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የቢሾፍቱ ማሰልጠኛ ማዕከል ከብልጽግና ጉዟችን ጋር አብሮ የሚራመድ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የማሰልጠኛ ማዕከሉን የግንባታ ፕሮጀክቶች፣ የስልጠና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል የ2018 በጀት 18 ነጥብ 715 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ Melaku Gedif Jul 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል የ2018 በጀት 18 ነጥብ 715 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸድቋል ፡፡ የአፋር ክልል ም/ቤት እያካሄደ በሚገኘው 6ኛ ዙር 4ኛ የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔ የክልሉን የ2018 በጀት 18 ነጥብ 715 ቢሊየን ብር አድርጎ አጽድቋል፡፡…