Fana: At a Speed of Life!

በታይላንድ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከ20 በላይ ህጻናት ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይላንድ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከ20 በላይ ህጻናት ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተገልጿል፡፡ ከታይላንድ ዋና ከተማ ባንኮክ ወጣ ብሎ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተጋጭቶ በእሳት መያያዙም ነው የተጠቆመው፡፡ አደጋው…

የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ሄቦ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ 'ሄቦ' በዓል በሳጃ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ሄቦ ከጭጋግና ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከአሮጌው ወደ አዲሱ ምዕራፍ መሸጋገሪያ በዓል መሆኑ ተገልጿል። የሄቦ በዓል የአዲስ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎች አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 39ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ውሳኔዎቹ አንደሚከተለው ቀርበዋል÷ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 39ኛ…

ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ለአረጋውያን መብት መከበር ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረጋውያን መብት እንዲከበርና የሚሰጧቸው አገልግሎቶች ተደራሽ እንዲሆኑ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ፡፡ ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀን ለ33ኛ ጊዜ በብሔራዊ ደረጃ "ክብርና ፍቅር…

የእስራኤል እግረኛ ሰራዊት የአጭር ጊዜ ተልዕኮ በመያዝ ሊባኖስ ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ሄዝቦላህን ለማጥቃት የአጭር ጊዜ ተልዕኮ በመያዝ እግረኛ ሰራዊቷን ወደ ሊባኖስ ማስገባቷን አስታወቀች፡፡ እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ የተገደበና ዒላማ ያለው የምድር ላይ ተልዕኮ ብላ የገለጸችውን በእግረኛ ሰራዊቷ የሚከናወን ዕቅዷን ይፋ…

ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ እየሠራች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እየሠራች መሆኗን በኢትዮጰያ የሀገሪቱ አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ አስታወቁ፡፡ የሁለትዮሽ ግንኙነቱን ከኢኮኖሚያዊ መስኮች ባሻገር በሕዝብ ለሕዝብ ትስስር…

በክልሉ እየተገነቡ ያሉ ግድቦች አርብቶ አደሩን ተጠቃሚ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቆላማ አካባቢዎች እየተገነቡ ያሉ አነስተኛና መካከለኛ ግድቦች አርብቶ አደሩ በመስኖ ልማት እንዲሠማራ ዕድል ፈጥረዋል ተባለ፡፡ በክልሉ መስኖና አርብቶ አደር ቢሮ የኮንትራት ፕሮጀክቶችና መስኖ አስተዳደር አስተባባሪ ተመስገን ሩንዳ…

በአፋር ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአፋር ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር መድረክ አስጀምሯል፡፡ በመድረኩ ላይም ከ49 ወረዳዎች የተወጣጡ 802 የሕብረተሰብ ተወካዮች እና 771 ባለድርሻ አካላት ተወካዮች እየተሳተፉ ነው፡፡ ከየወረዳው…

በሻምፒየንስ ሊጉ አርሰናል ከፒኤስጂ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ አርሰናል በሜዳው ከፈረንሳዩ ፒኢስጂ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት ከ45 ላይ በሬድ ቡል አሬና የኦስትሪያው ሬድ ቡል ሳልዝበርግ ከፈረንሳዩ ብረስት…

ለለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ግብዓት የሚያጓጉዙ 36 ዘመናዊ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ለሚ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደሀገር ውስጥ እያስገባቸው ከሚገኙ 330 ገልባጭ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች መካከል 36 ያህሉ ሳይት መድረሳቸው ተገለጸ፡፡ ተሽከርካሪዎቹ የሲሚንቶ ምርት ግብዓት ማዕድን ከማምረቻ ጣቢያ ወደ ማከማቻ ቦታ የሚያጓጉዙ…