Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያና የእስራኤልን ግንኙነት ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእስራኤል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ቤተ እስራኤላውያን በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት፣ ንግድ እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም የዕውቀት ሽግግር መሳተፍ እንደሚፈልጉ ገለጹ። ለዚህም የኢትዮጵያና የእስራኤልን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር የተጀመረውን የህዝብ…

በኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት የፓርላማ ግንኙነት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤልጂየም የኢትዮጵያ አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ዳይሬክተር ኦማር ዶምቦያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት የትብብር መስኮችና በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…

በሮቤ ከተማ በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሮቤ ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው ከስናና ወረዳ ወደ ሮቤ ከተማ ተሳፋሪዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በተቃራኒ አቅጣጫ ሲጓዝ ከነበረ ሲኖትራክ ተሽከርካሪ ጋር…

የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጮች ለአሜሪካ ኩባንያዎች በይበልጥ ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም ከኢትዮ-አሜሪካ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንትና ከምክር ቤቱ የቦርድ አባላት ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያና አሜሪካ መካከል ባለው የቢዝነስ ትስስር ዙሪያ መክረዋል፡፡ አምባሳደር…

በዩክሬን የሰላም አስከባሪ ጦር ጉዳይ ከፍተኛ ወታደራዊ ስብሰባ ሊካሄድ ነው

በዩክሬን የሰላም አስከባሪ ጦር ጉዳይ ከፍተኛ ወታደራዊ ስብሰባ ሊካሄድ ነው አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዩክሬን የሰላም አስከባሪ ጦር ጉዳይ ከ20 በላይ ሀገራት የሚሳተፉበት ከፍተኛ ወታደራዊ ስብሰባ ዛሬ በብሪታንያ ይካሄዳል፡፡ በስብሰባው ላይ ብሪታንያና ፈረንሳይ…

የትምህርት ዘርፍ በማንኛውም መለኪያ የፖለቲካ አጀንዳ ማስፈፀሚያ ሊሆን አይገባም – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ዘርፍ በማንኛውም መለኪያ የፖለቲካ አጀንዳ ማስፈፀሚያ ሊሆን ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ ገለጹ። "የክልላችንን ሰላም በማፅናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ ሃሳብ በብልፅግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ…

የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ልዑክ ከልማት አጋሮች ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ5ኛው የዓለም ንግድ ድርጅት የስራ ላይ ቡድን ስብሰባ ስዊዘርላንድ ጄኔቫ የሚገኘውና በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የተመራ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ልዑክ ከልማት አጋሮች ጋር እየተወያየ ይገኛል። ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)…

የሚተገበረው ስራ በተጨባጭ ውጤት ላይ የተመሰረተ ሊሆን ይገባል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም መስክ የሚተገበረው ስራ በተጨባጭ ውጤት ላይ የተመሰረተ ሊሆን እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ዱራሜ ክላስተር የሚገኙ የተለያዩ መስሪያ ቤቶችን አፈጻጸም…