Fana: At a Speed of Life!

የልብ ህመምን ጨምሮ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች የሚያስከትሉት ጫና አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች የሚያስከትሉት ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጫና አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ ዜጎች የአመጋገብ ሥርዓትን በማስተካከል ተጋላጭነታቸውን መቀነስ እንዳለባቸው ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ። የኢትዮጵያ የልብ ማኅበር ከጤና ተቋማት ጋር…

አቶ አሻድሊ ለኮደርስ ስልጠና ስኬታማነት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኮደርስ ስልጠና ስኬታማነት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አቶ አሻድሊ÷የተጀመረው የ5 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ሥልጠና የዲጂታል ኢትዮጵያን…

በክልሉ የኮሪደር ልማት ሥራን ለማጠናከር የተቀናጀ ርብርብ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተጀመረውን የኮሪደር ልማት ሥራ አጠናክሮ ለማስቀጠል የተቀናጀ ርብርብ እንደሚያስፈልግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የኮሪደር ልማት ሥራን በክልሉ ሁሉም ከተሞች ተግባራዊ ማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…

ሩሲያ 125 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ ጣለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የሀገሪቱን አየር ክልል ጥሰው የገቡ 125 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ መጣሏን ገልጻለች፡፡ ጥቃት ለማድረስ የአየር ክልል ጥሰው የገቡ 125 ዩኤቭ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በተሰካ ሁኔታ ማምከን መቻሉን የሩሲያ የመከላከያ…

ባለሃብቶች በክልሉ ኢንቨስት በማድረግ ኢኮኖሚን ለማሻሻል መስራት አለባቸው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ በመሰማራት ኢኮኖሚን ለማሻሻል መስራት አለባቸው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ በአርባምንጭ ከተማ በግል ባለሃብት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ…

በሐረሪ ክልል የኮደርስ ስልጠና በተደራጀ አግባብ እየተሰጠ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የኮደርስ ስልጠና በተደራጀ አግባብ እየተሰጠ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ። አቶ ኦርዲን እንዳሉት÷የኮደርስ ስልጠና በርካታ ዜጎች በቴክኖሎጂ ብቁና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡…

እስራኤል ተጨማሪ የሂዝቦላህ ከፍተኛ አመራር መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ በፈጸመችው የአየር ላይ ጥቃት ተጨማሪ የሂዝቦላህ ከፍተኛ አመራር መግደሏን አስታውቃለች፡፡ በሊባኖስ በመሸገው ሂዝቦላህ ላይ የሚወሰደው ሁለንተናዊ እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ገልጿል፡፡ በዛሬው…

የትግራይ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሰላሙን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ከፍጻሜ እንዲደርሱ ሕዝቡ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሰላሙን እንዲጠብቅ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በትግራይ ደቡብ ምሥራቅ ዞን በሕዝብ ከተወከሉ የተለያዩ…

በሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 4 በመውጣት አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን 2024 የሴቶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 4 በመውጣት አሸንፈዋል፡፡ በዚሁ መሠረት አትሌት ትዕግስት ከተማ ርቀቱን 2 ሠዓት ከ16 ደቂቃ ከ42 ሰከንድ በመግባት አሸንፋለች፡፡ እንዲሁም አትሌት መስታወት…

አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ የለማውን የማሽላ ኢንሼቲቭ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪና ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች በክልሉ በኩታ ገጠም የለማውን የማሽላ ኢንሼቲቭ ጎበኙ፡፡ "መልካም" የተባለውና ከፍተኛ ምርት የሚሰጠውን ማሽላ በክልሉ የማስፋፋት ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገልጿል።…