15 ሺህ 492 ተጠቃሚዎችን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በማሸጋገር አስመርቀናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በምግብ ዋስትናና ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም 15 ሺህ 492 ተጠቃሚዎችን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በማሸጋገር አስመርቀናል አሉ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…