ዓለምአቀፋዊ ዜና በዓለም ላይ ከፍተኛ ቀውስ እያስከተለ በሚገኘው ጦርነት እስካሁን ምን ተከሰተ? Melaku Gedif Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመካከለኛው ምስራቅ እስራኤል እና አሜሪካ ከኢራን ጋር እያደረጉት የሚገኘው ጦርነት ወደ ዓለም አቀፍ ቀውስ ተሸጋግሯል። በፈረንጆቹ ባሳለፍነው የካቲት 28 ቀን በአሜሪካ እና እስራኤል የሚሳኤል ጥምር ጥቃት የ86 ዓመቱ የኢራን መንፈሳዊ መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ጉዞ አብዮት sosina alemayehu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም በአየር ብክለትና በነዳጅ ወጪ እየተፈተነ በሚገኝበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪን በብዛት ወደ ትራንስፖርት ዘርፉ በማስገባት የአረንጓዴ ሽግግር ጉዞዋን ከጀመረች ሰነባብታለች። በዓለም አቀፍ ደረጃ የትራንስፖርት…
ቴክ አርዓያ የሚሆን የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ጉዞ… Yonas Getnet Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባትና የካርቦን ልቀትን ለመቀነስ በምታደርገው ጥረት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ሽግግርን በማጠናከር ላይ ትገኛለች። በአፍሪካ ከሚገኙ ተሽከርካሪዎች ብዙሃኑ ያረጁና በነዳጅ የሚሰሩ በመሆናቸው የነዳጅ ወጪን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል መንግስት ለሹዋሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Yonas Getnet Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል መንግስት በክልሉ በየዓመቱ ለሚከበረው የሹዋሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የክልሉ መንግስት በመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክቱ፥ በዓሉ የክልሉን ህዝቦች የመቻቻል፣ የአብሮነትና የሰላም እሴት በማጉላትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከነዳጅ ጋር በተያያዘ ለሚያጋጥሙ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት ታዳሽ ኃይልን በስፋት ማምረትና መጠቀም ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከነዳጅ ጋር በተያያዘ ለሚያጋጥሙ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት ታዳሽ ኃይልን በስፋት ማምረትና መጠቀም ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ "ከተማ፣ ከተሜነት፣ ክትመት እና የኮሪደር ልማት" በሚል መሪ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የዲጂታል ምህዳር ጉዞ በዓለም የዲጂታል ዘርፍ እድገት ተወዳዳሪ እየሆነ ነው – አቶ ሃይሉ አዱኛ sosina alemayehu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዲጂታል ምህዳር ጉዞ በዓለም አቀፍ የዲጂታል ዘርፍ እድገት ተወዳዳሪ እየሆነ መጥቷል አሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ። የሚዲያና የሕዝብ ግንኙነት ፎረም የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን አመራሮች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም በመመራት ተወዳዳሪ የኢንቨስትመንት ዘርፍ እየገነባች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Adimasu Aragawu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም በመመራት ተወዳዳሪ የኢንቨስትመንት ዘርፍ እየገነባች ነው አሉ፡፡ 4ኛው በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ ከፍተኛ የቢዝነስ ፎረም የመክፈቻ መርሐ ግብር “ለቢዝነስ ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቀዳሚ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ ነው – አቶ አሕመድ ሺዴ Adimasu Aragawu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቀዳሚ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ። 4ኛው በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ ከፍተኛ የቢዝነስ ፎረም የመክፈቻ መርሐ ግብር “ለቢዝነስ ስራ ዝግጁ የሆነች ኢትዮጵያ'' በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ብክነትን ለመቀነስ የተቀመጡ የቁጠባ አቅጣጫዎችን ተግባራዊ ማድረግ ይገባል – አቶ አወል አርባ Adimasu Aragawu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የነዳጅ ብክነትን ለመቀነስ የተቀመጡ የቁጠባ አቅጣጫዎችን ተግባራዊ ማድረግ ይገባል አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በተገኙበት በክልሉ የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የተዘጋጀ የነዳጅ ምርት አቅርቦትና ሥርጭት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን “እራሴን ለመከላከል የምፈጽመውን ጥቃት አጠናክሬ እቀጥላለሁ” አለች Melaku Gedif Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ጦርነቱ እንዲቆም ከአሜሪካ ጋር ንግግር መጀመሯን ለማመን ከብዷታል አሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፡፡ የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራጋቺ እንዳሉት÷ቴህራን በፕሬዚዳንት ትራምፕ በኩል ጦርነቱን ለማስቆም የቀረበውን የመነሻ…