Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉር ሪጅናል የግሎባል ቻይልድ ማዕከል ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉር ሪጅናል የግሎባል ቻይልድ ማዕከል ሆና መመረጧን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የግሎባል ቻይልድ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢና የፕሮጀክቱ…

ኃያል ሀገር ለልጆቻችንን ለማቆየት ያገኘነውን ዕድል እንጠቀማለን – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለንተናዊ ሉዓላዊነቷ የተረጋገጠ አፍሪካዊት ልዕለ ኃያል ሀገር ለልጆቻችንን ለማቆየት ያገኘነውን መልካም ዕድል ሳናባክን እንጠቀማለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ከትናንት ታሪካችን በጎዎችን እያደስንና እያስዋብን፤…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉር ሪጅናል የግሎባል ቻይልድ ማዕከል ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉር ሪጅናል የግሎባል ቻይልድ ማዕከል ሆና መመረጧን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የግሎባል ቻይልድ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢና የፕሮጀክቱ ዳይሬክተር…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የማክሮ ኢኮኖሚ እድገት እና ቁልፍ የክዋኔ መስፈሪያዎች የቀረቡበትን የካቢኔ የ100 ቀን የአፈፃፀም ግምገማ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤትን በመሰብሰብ የማክሮ ኢኮኖሚ እድገት እና ቁልፍ የክዋኔ መስፈሪያዎች የቀረቡበትን የካቢኔ የ100 ቀን የአፈፃፀም ግምገማ አስጀምረዋል። ግምገማው ዓለም አቀፋዊ ፖለቲካዊ እና…

ከኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ በሚነሡ የተዛቡ መረጃዎች ላይ ግልፅነት ተፈጥሯል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "በአዲስ አበባ እየተተገበረ ካለው የኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ በሚነሡ የተዛቡ መረጃዎች ላይ ከነዋሪዎቹ ጋር ግልፅነት ፈጥረናል" ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች ከተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች፣…

ኢትዮጵያ በተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል መሆኗ ተገለጸ። በጄኔቫ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ጸጋአብ ክበበው ደግሞ በኮሜቴው የአፍሪካን ቡድን…

በጫሞ ሐይቅ ላይ የደረሰውን የጀልባ መስጠም አደጋ ተከትሎ የነፍስ አድን ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአቡሎ አርፋጮ ወደ አርባምንጭ ከተማ 16 ሰዎችን እና ሙዝ ጭና ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ጫሞ ሐይቅ ላይ መስጠሟን የጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜም ሶስት ሰዎች በሕይወት መገኘታቸውን መምሪያው ለፋና…

ኢትዮጵያ ከብሪክስ ሀገራት ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት መስኮች ለመስራት ዝግጁ ናት – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ ሀገራት ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት መስኮች በስፋት ለመስራት ዝግጁ ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሞስኮ እየተካሄደ ባለው የብሪክስ ቢዝነስ ፎረም ላይ በዙም ባደረጉት ንግግር፤…

እስራኤል በሶማሌላንድ የጦር ሰፈር መገንባት እንደምትፈልግ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሶማሌላንድ ላይ የጦር ሰፈር ለመገንባት ፍላጎት እንዳላት የተለያ መገናኛ ብዙኃ እየዘገቡ ነው፡፡ የጦር ሰፈር ግንባታው የሃውቲ አማፂያን በቀይ ባህር የሚፈፀሙትን ጥቃት ለመከላከል፣ የባብ ኢል-ማንዳብ ስትሬት ደኅንነትን ለመጠበቅ እና…

የዓለም አስተዳደራዊ መዋቅር ለታዳጊ ኢኮኖሚ ምላሽ ሰጪ እንዲሆን በንቃት መስራት አለብን – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት የዓለም አስተዳደራዊ መዋቅር ለታዳጊ ኢኮኖሚ ምላሽ ሰጪ እንዲሆን በንቃት መስራት አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሞስኮ እየተካሄደ ባለው የብሪክስ ቢዝነስ ፎረም ላይ በዙም…