Fana: At a Speed of Life!

ከ28 ሺህ ለሚልቁ ከስደት ተመላሾች የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም ለ28 ሺህ 380 ከስደት ተመላሾች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰለሞን ሶካ  ገለጹ። የሥራ ዕድሉ የተፈጠረውም በጥቃቅንና አነስተኛ እንዲሁም ከኢንዱስትሪዎች ጋር በማስተሳሰር በሙያቸው ጭምር…

የኩዌት ህዝባዊ የሰው ኃይል ኢትዮጵያውያን በኩዌት መስራት የሚችሉበትን ሁኔታ እያገዘ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩዌት ህዝባዊ የሰው ኃይል ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር እና ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን በኩዌት መስራት እንዲችሉ የሚደረገውን ጥረት ለማቀላጠፍ ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። በባለስልጣኑ የሰራተኛ ጉዳዮች ምክትል ዋና…

የፍራፍሬ ተክሎች የማልማት ሥራ ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ#አረንጓዴዓሻራ ልማት ንቅናቄ የፍራፍሬ ተክሎች የማልማት ሥራ ከፍተኛ ለውጥ እና ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ። በዚህ ስኬታማ ሥራ ላይ ተመርኩዘን የበለጠ ውጤት ለማግኘት አሠራራችንን ማጎልበት፣…

በኦሮሚያ ክልል ያለ አግባብ ዋጋ የጨመሩ 5 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ታሸጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ያለ አግባብ ዋጋ የጨመሩ 5 ሺህ 12 የንግድ ተቋማት መታሸጋቸውን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ገሾ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በክልሉ በምርቶች…

የህፃናት አስም በሽታ መንስዔና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አስም የመተንፈሻ አካላችን ባዕድ በሆኑ የመተንፈሻ አካላት አለርጂ ቀስቃሽ ኬሚካሎች ተጽእኖ ምክንያት ከሚገባው በላይ በድንገት ለተወሰነ ጊዜ የቧንቧዎች መጥበብ ነው። አሁን የምንገኝበት ወቅት ክረምትና ቅዝቃዜ የሚበዛበት በመሆኑ…

የሕንድ የበጎ ፈቃድ ሕክምና ቡድን ነጻ ቀዶ ሕክምና መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንድ የበጎ ፈቃድ ሕክምና ልዑካን ቡድን አባላት ለ10 ቀናት የሚቆየውን የነጻ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ጀምረዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በይፋ ሥራቸውን የጀመሩት ባለሙያዎቹ  ሕክምናውን ለማድረግ  በሮተሪ ክለብ አማካይነት …

የብሔራዊ አቢይ ኮሚቴ መግለጫ

በአማራ እና ትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸውን አከባቢዎች ጉዳይ በፕሪቶሪያው ስምምነት አግባብና በህገመንግስቱ መሰረት ዘላቂ እልባት ለመስጠት የተጀመረው እንቅስቃሴ ስኬታማ መሆኑን ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት የተቋቋመው ብሔራዊ አቢይ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ አቢይ ኮሚቴው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ (ህ.ወ.ሓት) ጠቅላላ ጉባዔውን ሊያደርግ መሆኑን በመገናኛ ብዙኃን መነገሩን ተከትሎ ቦርዱ ለፓርቲው የጻፈው ደብዳቤ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓት) ጠቅላላ ጉባዔውን ሊያደርግ መሆኑን በመገናኛ ብዙኃን መነገሩን ተከትሎ ቦርዱ ለፓርቲው የጻፈው ደብዳቤ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ለሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህውሓት) መቐለ ጉዳዩ ፡- ፖርቲው ጠራ የተባለውን…

በዛሬው ዕለት ብቻ ያላግባብ ዋጋ የጨመሩ 1 ሺህ 126 የንግድ ተቋማት ታሸጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ብቻ ያላግባብ ዋጋ የጨመሩ 1 ሺህ 126 የንግድ ተቋማት መታሸጋቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ሕገ-ወጥ የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪና ምርትን የማከማቸት…

የሆላንድና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ማዳበሪያ ማምረት እንደሚፈልጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆላንድ እና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በአፈር ማዳበሪያ ምርት ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሃሰን ሙሐመድ ከሆላንድና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ባለሃብቶች ጋር በኢትዮጵያ ባሉ…