Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በመልዕክቱም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ ሲል…

የዒድ አል ፈጥር በዓልን በቸርነትና በእዝነት ማሳለፍ ይገባል – የፌዴሬሽን ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዒድ አል ፈጥር በዓልን በቸርነትና በእዝነት ማሳለፍ እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በመልዕክቱም ሙስሊሙ…

በረመዳን ጾም ወቅት የነበረው መረዳዳትና መተሳሰብ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል –  የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በረመዳን ጾም ወቅት የነበረው መረዳዳት እና መተሳሰብ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አል ፈጥር በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡…

የዒድ አል ፈጥር በዓል በጅግጅጋ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በጅግጅጋ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡ በዓሉ በዒድ ሶላት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው፡፡ በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድን…

የዒድ አል ፈጥር በዓል በጋምቤላ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተከብሯል። የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉን በጋምቤላ ስታዲየም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች አክብረዋል።