የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለሰላም ግንባታ ስራዎች የ40 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለሰላም ግንባታ ስራዎች መኪናዎችን ጨምሮ 40 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች።
የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር)÷የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ከሚኒስቴሩ ጋር በመተባበር የሰላም ግንባታ…
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ
https://www.youtube.com/watch?v=P_mMH_jWM4k
ባንኮች አጠራጣሪ ግብይቶችን በወቅቱ ሪፖርት በማድረግ የፋይናንስ ወንጀሎችን ለመከላከል የበኩላቸውን መወጣት አለባቸው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባንኮች አጠራጣሪ ግብይቶችን በአግባቡና በወቅቱ ሪፖርት በማድረግ የፋይናንስ ወንጀሎችን ለመከላከል የበኩላቸውን መወጣት እንዳለባቸው የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ገለጸ።
ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል የሚያስችል የፋይናንስ አገልግሎት…
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በድሬዳዋ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ አጀንዳ ማሰባሰብ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በድሬዳዋ አስተዳደር ከነሐሴ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ አጀንዳ ማሰባሰብ እንደሚጀምር አስታወቀ።
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር አምባሳደር መሐመድ ድሪር በሰጡት መግለጫ÷ ኮሚሽኑ ከዚህ ቀደም በከተማው ከሚገኙ የተለያዩ…
በክልሎች ሰፊ የቤት አቅርቦት እንዲኖር የሚያስችል ስራ እየተሠራ ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች በህብረት ስራ አማካኝነት ሰፊ የቤት አቅርቦት እንዲኖር የሚያስችል ስራ እየተሠራ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ፡፡
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በከተማና መሠረተ ልማት ዘርፍ የ2016ዓ.ም በጀት አመት ዕቅድ…
ዳሽን ባንክና የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለጎፋ ዞን አደጋ ተጎጂዎች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሽን ባንክ እና የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ድርጅት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የዳሽን ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት…
በማክሮ ኢኮኖሚው ማሻሻያ ምክንት ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ የሚያስችል ነባራዊ ሁኔታ የለም- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማክሮ ኢኮኖሚው ማሻሻያ ምክንት ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ የሚያስችል ነባራዊ ሁኔታ የለም ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የአገልግሎቱ ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷እየተጠናቀቀ ባለው ዓመት በበጋ…
ቀላል መለማመጃ አውሮፕላን ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር አውሮፕላኑ ነጌሌ አካባቢ ለማረፍ መገደዱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የሐዋሳ ቅርንጫፍ በመደበኛው ስልጠና ልምምድ ላይ የነበረ ቀላል የተማሪዎች መለማመጃ አውሮፕላን ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር አውሮፕላኑ ነጌሌ አካባቢ ለማረፍ መገደዱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል፡፡
የተፈጠረውን…
ለሕዝባችን የሚገባውን ደስታና ኩራት አመጣህለት – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሕዝባችን የሚገባውን ደስታና ኩራት አመጣህለት ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንቷ ኢትዮጵያ በፓሪሱ ኦሎምፒክ በአትሌት ታምራት ቶላ የመጀመሪያውን ወርቅ በማግኘቷ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…