Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት በጋምቤላ ክልል የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ፕሬዚዳንት አክሊሉ ታደሰ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የአባላቱን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራት…

ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት አልቻለችም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ ባለው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት አልቻለችም። ከምሽቱ 3 ሰዓት ከ15 ላይ በተካሄደው የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያን በመወከል…

ኢትዮጵያ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ድል አልቀናትም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ ባለው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ ሳትገባ ቀርታለች። በፓሪስ 2024 የኦሊምፒክ ውድድር ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ከ50 ላይ በተካሄደው የወንዶች 5 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር…

አትሌት ታምራት ቶላ በአትሌቲክስ ወርቅ የለመደን ህዝብ ያስደሰተ ውጤት ማምጣቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ ባለው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች አትሌት ታምራት ቶላ በማራቶን ያስመዘገበው ድል በአትሌቲክስ ወርቅ የለመደን ህዝብ ያስደሰተ ውጤት ማምጣቱን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር…

ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ሠው ማንም ቢሆን የተከበረ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ሠው ማንም ቢሆን የተከበረ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የሀገር መከላከያ ሠራዊት በለውጥ ንቅናቄ የተጓዘባቸውን መንገዶች በተመለከተ ከመንግስት ከፍተኛ…

የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለሰላም ግንባታ ስራዎች የ40 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለሰላም ግንባታ ስራዎች መኪናዎችን ጨምሮ 40 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች። የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር)÷የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ከሚኒስቴሩ ጋር በመተባበር የሰላም ግንባታ…

ባንኮች አጠራጣሪ ግብይቶችን በወቅቱ ሪፖርት በማድረግ የፋይናንስ ወንጀሎችን ለመከላከል የበኩላቸውን መወጣት አለባቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባንኮች አጠራጣሪ ግብይቶችን በአግባቡና በወቅቱ ሪፖርት በማድረግ የፋይናንስ ወንጀሎችን ለመከላከል የበኩላቸውን መወጣት እንዳለባቸው የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ገለጸ። ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል የሚያስችል የፋይናንስ አገልግሎት…