Fana: At a Speed of Life!

በጦር መሳሪያ በማስፈራራት ስርቆት የፈጸመው ግለሰብ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እረኞችን በጦር መሳሪያ በማስፈራራት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የቤት እንስሳት የሰረቀው ግለሰብ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጥቷል፡፡ የኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ደምሰው ታደሰ መሌ…

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ መድረኮችን በማስተናገድ የመፍትሄ ሃሳቦች እንዲስተጋቡ ማድረጓን ትቀጥላለች – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ ጉባኤዎችን በማዘጋጀት የመፍትሔ ሃሳቦች እንዲስተጋቡ ማድረጓን ትቀጥላለች ሲሉ የመስኖ እና ቆለማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ እየተካሄዱ ያሉትን ዓለም አቀፍ እና…

የዩጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጀሲካ አሉፖ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ምክትል ፕሬዚዳንቷ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አቀባበል…

የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኤምባሎ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አቀባበል…

የአማራ ክልል ምክር ቤት የዳኞችን ሹመት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ለአራተኛ ቀን ቀጥሏል። ምክር ቤቱ በአራተኛ ቀን የጉባኤ ውሎው የክልሉን ፍርድ ቤቶች ማጠናከሪያ ረቂቅ አዋጅ፣ የባሕል ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም እና ዕውቅና…

የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቷ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝብ ሰላምና መረጋጋት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝብ ሰላምና መረጋጋት በሁሉም መስክ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተናገሩ፡፡ በሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ላይ የሚመክር የመሪዎች ጉባኤ በኢትዮጵያ፣ በተባበሩት አረብ…

ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ አቀባበል አድርገውላቸዋል። 38ኛው…

በብልሹ አሰራር የተሳተፉ 23 አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በብልሹ አሰራር የተሳተፉ 23 አመራሮች ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ መደበኛ ጉባዔ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የክልሉን የ2017…

ጃፓን ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት ያላትን አበርክቶ አደነቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጃፓን ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት እያደረገች ያለውን ከፍተኛ አበርክቶ እንደምታደንቅ ገለጸች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጃፓን የውጭ ጉዳይ ፓርላሜንታሪ ምክትል ሚኒስትር ኤሪ አርፊያ ጋር በሁለትዮሽ፣…