Fana: At a Speed of Life!

በሳምንት 1 ሚሊየን ዜጎች ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ እየተመዘገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳምንት 1 ሚሊየን ዜጎች ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ እየተመዘገቡ ነው አለ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፡፡ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የባለድርሻ አካላትና ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሳሚናስ ሰይፉ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ…

ሀገርን በእውቀት ለመገንባት የሴት ምሁራን ሚና…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ግንባታ ሂደት እየተመዘገቡ ላሉ ድሎች ሴት ምሁራን ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነው አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፡፡ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) "የሴቶች ድምጽ ለእኩልነትና ብልጽግና" በሚል…

ፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ የወንጀል መከላከል ስራዎችን አቅልሏል – ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ወደ ስራ መግባት የፖሊስ ወንጀል ምርመራ፣ ወንጀል መከላከል እና የትራፊክ ስራዎችን አቅልሏል አሉ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል። የሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ምክትል ፖሊስ…

በኢራቅ በሁለት ነዳጅ ጫኝ መርከቦች ላይ ጥቃት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢራቅ በጀልባ ላይ በተጠመደ ቦምብ በሁለት ነዳጅ ጫኝ መርከቦች ላይ ጥቃት መፈጸሙን የወደብ ኩባንያዎች አስታውቀዋል፡፡ በሀገሪቱ ባስራ ከተማ አቅራቢያ ዛሬ ሌሊት በተፈጸመው ጥቃት መርከቦቹ በእሳት የተያያዙ ሲሆን፥ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን…

ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ያላትን ተፈጥሯዊ መብት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የውጭ ጫናዎችን በጽናትና ተግባራዊ ስኬቶች እያከሸፈች በቀይ ባሕር ላይ ያላትን ተፈጥሯዊ መብት ታረጋግጣለች አሉ የፖለቲካና ዓለም አቅፍ ግንኙነት ባለሙያ አሊ ሁሴን (ዶ/ር)። ባለሙያው ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ኢትዮጵያ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተዘጋጀው የአፍጥር መርሐ ግብር ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለእስልምና እምነት ተከታይ ሰራተኞቹ ባዘጋጀው የአፍጥር መርሐ ግብር ላይ ተሳትፈዋል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር…

አዲስ አበባ የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር አምስት መዳረሻዎች መካከል አንዷ ሆነች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር አምስት መዳረሻዎች መካከል አንዷ ሆነች። በበርካታ የዓለም ከተሞች መዳረሻውን የሚያደርገው የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር ውድድር በአዲስ አበባ ሲደረግ በዓለም አትሌቲክስ የነሐስ ደረጃ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት ዳይሬክተር ኮስማስ ዛቫዛቫ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ኮስማስ ዛቫዛቫ (ዶ/ር) ጋር በዲጂታል…

በአደራ የተሰጠውን ህጻን ታማሚ በማስመሰል ገንዘብ ሲያሰባስብ የተያዘው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት በአደራ የተሰጠውን ህጻን ታማሚ አካል ጉዳተኛ በማስመሰል ገንዘብ ሲያሰባስብ የተያዘው ግለሰብ በእስራት እንዲቀጣ ወሰነ። የኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ዐቃቤ ሕግ ጽ/ቤት የልዩ…

ስጋት የደቀነው የሃዋይ ኪላዌ እሳተ ገሞራ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ፓስፊክ ውቅያኖስ የሚገኘው የሃዋይ ኪላዌ እሳተ ገሞራ ተከታታይ ፍንዳታዎችን መፍጠሩን ተከትሎ በአካባቢው ስጋት መደቀኑ ተሰምቷል፡፡ በዓለም ከሚገኙ ከባድ እሳተ ገሞራዎች አንዱ የሆነው የሃዋይ ኪላዌ እሳተ ገሞራ በትናንትናው ዕለት በፈጠረው…